• ቢሮው ከእጁ የወጡትን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስመለስ ጥረት እያደረገ ይገኛል አምቦ ፦ በአምቦ ከተማ የቱሪስት መዳረሻ ተብለው የተለዩ ስፍራዎች በባህልና ቱሪዝም እጅ እንደማይገኙ የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ጉሬ ታሱ ገለጹ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዓድዋን ድል ለመዘከር ለሚገነባው የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚያስችል ዝግ የባንክ አካውንት እንዲከፈት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥያቄ አቅርቦ ምላሽ በመጠበቅ ላይ መሆኑን የዓድዋ ፓን አፍሪካ... Read more »
በመጪው ምርጫ 2012 ዓ.ም ህዝቡ የተሻለ አማራጭ እንዲያገኝ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውህደት ወይም ጥምረት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ምሁራን ይገልጻሉ። ተመሳሳይ ፍላጎትና ፕሮግራም ያላቸው ፓርቲዎች ቢሰባሰቡ የሚያስቡትን ግብ ከማሳካትና የፖለቲካ ስልጣን ከመቆጣጠር አንጻር አቅም እንደሚፈጥሩ፣... Read more »
• ከአጋር ፓርቲዎች ጋርም በቅርቡ ውህደት ይፈጽማል አዲስ አበባ፦ ኢህአዴግ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመቀላቀል በሩ ከፍት መሆኑን እና ከአጋር ፓርቲዎችም ጋር ውህደቱ በቅርቡ እውን እንደሚሆን አስታውቋል። የኢህአዴግ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ... Read more »
ቢሾፍቱ፡- የአካባቢ ጥበቃ ሕጎችን ለማስከበር የሚደረገው ጥረት ልማትን የሚያደናቅፍ ተግባር ተደርጎ እየተወሰደ መሆኑን የኢፌዴሪ የአካባቢ፣ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ከሚሽን የሕግ ፖሊሲና ደረጃዎች ዳይሬክተር ጄኔራል አስታወቁ፡፡ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ ወጥ የሆነ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግንዛቤ ማዳበሪያ ፕሮጀክቱ በኢንዱስትሪ የተቀነባበሩ የትራንስ ፋቲ አሲዶችን ከምግብ አቅርቦት ውስጥ ለማስወገድ እገዛ እንደሚ ኖረው የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማህበር አስታወቀ፡፡ የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ጌትነት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በፀሐይ ኃይል በመታገዝ ለሁለት ሺህ 500 አርሶ አደሮች ከፍሎራይድ የፀዳ ንጹህ የመጠጥ ወሃ አጣርቶ ማቅረብ የሚችል ማሽን ተተክሎ ለአገልግሎት መብቃቱ ተገለፀ፡፡ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በስልጤ ዞን ላንፋሮ ወረዳ... Read more »
. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በኤርትራ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ አዲስ አበባ ፡- የኢትዮጵያ ፣የኤርትራና የደቡብ ሱዳን መሪዎች የቀጠናውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ ፡፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከሦስት ዓመት በኋላ እ.አ.አ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጭ መላክ እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ። የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል የተካሄደው አንደኛው ዙር የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ከሦስት ወረዳዎች በስተቀር በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወይዘሮ ፀጋነሽ ገድሉ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »