ህይወት ቀጣዩ የኦክስጅን ማዕከል

የደሴ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ዳዊት አንዳር ጋቸው ባዮ ሜዲካል ኢንጀነር ሲሆኑ፣ የባህርዳር ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ውስጥ ማሽኖቹን የመቆጣጠርና ለትግበራ እንዲውሉ በተጨማሪም ሥርጭቶቹን የመምራት ሥራዎችን ሠልጥነዋል። ‹‹ማዕከሉ ገና መጀመሩ ነው፤ ሆስፒታል ላይ ለሁለት... Read more »

የዳንጎቴ ትኩረት – ለሠራተኞች ደህንነትና ለጤናማ የሥራ ቦታ

ወረዳው አድአ በርጋ ስፍራው ደግሞ ሞጎር በመባል ይታወቃል፡፡ በቦታው ስንድርስ የጠበቅነው ነገር ቢኖር ወደላይ እየተንቦለቦለ እና እየተጥመለመለ የሚወጣ ጥቁርም ነጭም ጢስ ነበር፡፡ ይሁንና በ137 ሄክታር መሬት ላይ ደልቀቅ ብሎ የተቀመጠው ትልቅ ፋብሪካ... Read more »

የመድኃኒት ትዕዛዝ ሲሰጡ የሚሳሳቱ ባለሙያዎች ተጠያቂነት አነስተኛ ነው

አዲስ አበባ፡- በተሳሳተ መንገድ መድሃኒቶችን በማዘዝ በተጠቃሚዎች ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ የጤና ባለሙያዎች ተጠያቂነት አነስተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድ ሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስ ልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ ቁጥጥር የሚደረግባቸው ምርቶች ደህነንነት... Read more »

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በኦሮሚኛ ቋንቋ ትምህርት መሰጠቱ ህዝቦቹን የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ

አሶሳ፡– በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት አካባቢዎችና በሃያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተሰጠ ያለው ትምህ ረት የሁለቱን ክልል ህዝቦች የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተ ዳድርና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ... Read more »

ለዕድገት መሰረቱ አንድነት፣ይቅር ባይነትና እርቅ መሆኑን የሃገራቱ መሪዎች አስታወቁ

አዲስ አበባ፡– ለሀገር ዕድገት መሰረቱ አንድ ነት፣ይቅር ባይነትና እርቅ መሆኑን ከትናንት በስትያ በተካሄደው የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ የተገኙት የሩዋንዳና የኢትዮጵያ መሪዎች አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዚሁ... Read more »

ምክር ቤቱ ህጋዊና ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ አስተላለፈ

 .የመከላከያ ሠራዊት ተሰማርቷል  አዲስ አበባ፡– የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞንና በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለማረጋጋትና የዜጎች ሰላም ለማረጋገጥ አስፈላጊው፣ ህጋዊና ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ማስተላለፉን አስታወቀ። የክልሉ... Read more »

በጋና ያለው የህፃናት ንግድና ጉልበት ብዝበዛ

አፍሪካውያን በምዕራብ አፍሪካ በኩል ያለውን ስደት በአግባቡ የተረዱ አይመስሉም:: በርግጥ በአሁኑ ወቅት ስደቱ አዲስ አይደለም:: በአንዳንድ የአፍሪካ ህትመቶች ላይ ምዕራብ አፍሪካ አካባቢ ያለውን ችግር ከመፍታት ይልቅ መስደብ ይቀናቸዋል:: አካባቢው ኋላቀር ነው ተብሎም... Read more »

በጥላቻ ጥፋት እንጂ ልማት አይመጣም

 አሁን አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናያቸው አንዳንድ ሃሳቦች ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርጉን ናቸው፡፡ በተለይ ከጥላቻ ጋር የተያያዙ አንዳንድ “መረጃዎች” ሆን ተብለው ግጭትን ለመፍጠር የተቀነባበሩ መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡ አልፎ አልፎም በድምጽና በምስል... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮቹ

 አዲስ አበባ:- በአገራችን እየተገነቡ ከሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እስከ የካቲት ወር 2011 ዓ.ም ድረስ የተጠናቀቁት አምስት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለ 43ሺህ 653 ዜጎች የሥራ እድል ማስገኘታቸውን የፓርኮቹ የልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ ፓርኮቹ በየካቲት ወር ብቻ... Read more »

ተሽከርካሪዎችን ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት መግባት የሚያስችል አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፡- አገር አቋራጭ መንገዶችን ምቹ በማድረግ ተሸከርካሪዎች ከኢትዮጵያ አልፈው ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት መግባት የሚችሉበት አሠራር በቀጣይ ሁለት ዓመታት ተግባራዊ እንደሚሆን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢንጅነር ሕይወት ሞሲሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »