አዳማ፡- በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የተለያዩ የተማሪዎች ኅብረትን ማጠናከር ለሰላም ወሳኝና አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። “መቻቻል እና ሰላም ለአገር እድገት ግንባታ” በሚል ርዕስ በፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በኢፌዴሪ ሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአዘጋጁት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቱሪዝም ኢትዮጵያ “ምድረ ቀደምት” የሚለው አዲሱ መለዮ በተፈለገው መጠን በህብረተሰቡ ዘንድ እንዳልሰረጸ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አስታወቀ ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሌንሳ መኮንን ትናንት በካፒታል ሆቴል በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ በየምዕራፉ ለሚዘጋጁ የመካከለኛ ዘመን ዕቅዶች ፈር ይዘው መዘጋጀታቸውንና በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት መጓዛቸውን መቆጣጠሪያ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ሽግግርን ለማሳካት ያለመ ማዕቀፍ መሆኑን የፕላን ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የመሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ቀዳሚ ዓላማው የተረጋጋ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መፍጠር መሆኑን ፓርቲው እስኪመሰረት ድረስ ቃል አቀባይ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ናትናኤል ፈለቀ ገልጸዋል። እንደ አቶ ናትናኤል ገለጻ ፓርቲው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በህብረተሰቡ ዘንድ አሳሳቢ የሆነው አፍላቶክሲን በጤና እና በኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለውን ችግር ለመከላከል የሚያስችል የምርምር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ካሳሁን ተስፋዬ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር... Read more »
“ልዩነትን በማጥበብ የአንድነትን ድልድይ ለመገንባት ይሰራል” – አቶ አህመድ ሃሰን የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከሚሴ፡- በሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አካባቢ የተፈጠረው ችግር ሁሉንም ያሳዘነ ነው:: ችግሩ ዳግም እንዳይደገም ራስን... Read more »
-የገዳማት ደን መመናመን አሳሳቢ ሆኗል አዲስ አበባ፡- 19 ገዳማትና ቤተክርስ ቲያናት የራሳቸው ሳይት ፕላንና የባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲኖራቸው ሥራዎች መጀመራቸውን ተገለጸ። በገዳማትና ቤተክርስቲያናት ደን እየተመናመነ መሄዱ አሳሳቢ ሆኗል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የበጀት ዕጥረት ለመንገዶች ጥራት ችግር ምክንያት መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ገለጸ። በአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የመንገድ ጥገና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
– የትምህርት ማስረጃ ለመውሰድ የሚከፈለውን 470ሺ ብር አስቀረ አዲስአበባ፡- ከዚህ ቀደም በፌዴራል ሆስፒታሎች ሲቆረጥ የነበረው የትርፍ ሰዓት እና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ ታክስ እና የሐኪሞች የትምህርት ማስረጃ ለመውሰድ የተቀመጠውን የ470 ሺ ብር ክፍያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት አራት ወራት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ሲከናወን የቆየው የቢዝነስ ክንውን ማሻሻያ መጠናቀቁንና ሥራ ላይ እንዲውሉ መደረጉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።የአሠራር ማሻሻያዎቹ በተጨባጭ መሬት ላይ እንዲተገበሩ መንግሥት ከመቼውም ጊዜ... Read more »