በሶማሌ  ክልል የደንጊ በሽታ ወረርሽኝ ምልክቶች መታየታቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፡- በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አንዳንድ ወረዳዎች የደንጊ በሽታ ወረርሽኝ ምልክቶች መታየታቸውንና ሕዝቡ ራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው ለመጠበቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር... Read more »

በቦሃ ላይ ቆረቆር ህጋዊ መሳይ ህገወጥነት

የእግረኛ መንገዱ  በጡብ  ንጣፍ  አምሯል። መንገደኛው በጭቃ ከመቡካት ተላቅቆ ምቹ በሆነው  መንገድ ላይ ይጓዛል።ይሄ  የእግረኛ ምቾት ብዙም አልዘለቀም፤ በግራና በቀኝ በሰልፍ በተደረደሩ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች መገፋፋቱ ሌላ ችግር ሆኖ ቀጠለ።ያ ሳያንስ  ደግሞ... Read more »

የገጠር መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም 80 በመቶ እንዳልተሳካ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በገጠር ተደራሽነት መንገድ ግንባታ (URRP) በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን 90 ሺ ኪሎ ሜትር ለመስራት ቢታቀድም እስካሁን መፈጸም የተቻለው ግን 9 ሺ 957 መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ሰሞኑን በህዝብ... Read more »

ኢትዮጵያ የስደተኞችን አዋጅ ባጸደቀች ጥቂት ቀናት 1 ቢሊዮን ዶላር ቃል ተገብቶላታል

አዲስ አበባ፡- ለስደተኞች የተለያዩ መብቶችን ያጎናጽፋል የተባለው ረቂቅ አዋጅ በጸደቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ  ከዓለም አቀፍ ተቋማት ለኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍና ብድር ቃል መገባቱን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። የስደተኞችና... Read more »

በሱማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ በህግ ተጠያቂ እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ፡- በሱማሌ ክልል በሰብዓዊ መብት ጥሰትና ንብረት በማውደም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በህግ ተጠያቂ እየሆኑ እንደሆነ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህገ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ... Read more »

ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቋል- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 

በሱማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት እጃቸውን በማስገባት ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን ወደሀገር በመመለስ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከተሸሸጉባቸው ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ... Read more »

ኒኮላስ ማዱሮ ይተርፉ ይሆን?

የቬንዙዌላው ፕሬዝደንት ኒኮላስ ማዱሮ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን አስታውቀዋል፡፡ በካራካስ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችም በ72 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ማዱሮ ውሳኔውን ያሳለፉት ሁዋን ጉዋይዶ የተባሉት የተቃዋሚ ፓርቲ... Read more »

ለህግ የበላይነት መረጋገጥ የጋራ አቋም

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሥራ አስፈጻሚ በቅርቡ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ሰላምን፣ የህግ የበላይነትንና ፍትህን ማረጋገጥ በተለይም ኢኮኖሚው እንዲያንሰራራ ማድረግ የቀጣይ ቁልፍ ተልዕኮው መሆኑን በመግለጫው አስታውቋል። ማንኛውም ለግጭት እና አለመረጋጋት የሚዳርጉ... Read more »

የዱር እንስሳት ጥበቃና የሀብት ልማት ስጋት ላይ መውደቁ ተጠቆመ

አዲስአበባ፡- የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃና የሀብት ልማት ስራ በመንግሥት ትኩረት ስላልተሰጠው የእንስሳቱን ህልውና የሚፈታተኑ ተግዳሮቶች እያጋጠሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ቲንክ ታንክ ቡድን ጥናት አመለከተ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው እንደገለፁት በዛሬው ዕለት የስምንት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል፡፡ ከስምንቱ መካከል... Read more »