ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ውጥኖቻቸውን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በተለያዩ መድረኮች መናገራቸው ይታወሳል ፡፡ በዚሁ ጊዜም ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲና ነጻነት እንደሚያስፈልጓቸው፣የሀብት ብክነትንና የተደራጀ ሙስናን መላውን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዶክተር አብይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የዛሬ አሥር ወር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ልክ ዛሬ 300 ቀናት ሞላቸው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው «ዕለቱ ለሀገራችን ታሪካዊ ቀን ነው፤ በታሪካችን በተለያዩ... Read more »
አዲስ አበባ፤ 1 ሚሊዮን 55ሽህ 286 ብር በላይ ግብይት ይካሄድበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፍ አነስተኛና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ኤግዚቢሽንና ባዛር ትናንት በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ 129 አቅራቢዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡... Read more »
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በግብጽ ካይሮ ከፕሬዚዳንት አል ሲሲ ጋር ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸውን ዶቼ ቬሌ ዘግቧል፡፡ ማክሮን በግብጽ የሚፈጸመው የሰብኣዊ መብት ጥሰት የሀገሪቱን ገጽታ እንዳያበላሽ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ ለግብጹ... Read more »
‹‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ›› በርካታ የመናውያን በጦርነት ከደረሰባቸው መከራና ሰቆቃ በተጨማሪ በኤች አይ ቪ እየተጠቁ እንደሆኑ የተለያዩ አካላትን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የስምንት ዓመቱ ታዳጊ አህመድ ዛካሪያ በየመን ዋና ከተማ አገልግሎት ከሚሰጡት... Read more »
አዲስ አበባ ፡- የንግዱ ማህበረሰብ ጠንካራ ኢኮኖሚ በመገንባት ሂደት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ትናንት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህግን ተከትለው የሚሰሩ የሪል ስቴት አልሚዎችን እንደሚደግፍ ነገር ግን ህገወጥ የሆኑት ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ትናንት ከሪል ስቴት... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው ከአዋሽ እስከ ኮምቦልቻ ያለው 270 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »
ከፓዊ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ዲጋ ግድብ በፓዊ ከተማ እና በቀጣና 1 መንደር 7 መካከል ይገኛል፡፡ በ1982 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት ግድቡ 100 ሜትር ወርድና 12... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም የምትበቃ በመቻቻል፣ በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ተማም ባቲ ተናገሩ፡፡ አቶ ተማም በተለይ ለአዲስ... Read more »