የአልጄሪያዊያንን ቁጣ የቀሰቀሰው የፕሬዚደንት ቡተፍሊካ ውሳኔ

እ.አ.አ ከ2010 እስከ 2012 ለሁለት ዓመታት ከታየው መጠነኛ ተቃውሞ ውጪ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የአልጄሪያ መንግሥትና መሪ ይህ ነው የሚባል ከባድ ህዝባዊ ተቃውሞ አጋጥሟቸው አያውቅም፡፡ አብዛኞቹን የመካከለኛ ምስራቅና የሰሜን አፍሪቃ ሀገራትን ያፈራረሰውና... Read more »

‹‹ደራሽ›› የተሰኘ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የክፍያ አገልግሎት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፡- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ‹‹ደራሽ›› ፕላትፎርም የተባለ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ አገልግሎት ሥርዓት የሙከራ ጊዜ አጠናቆ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የተቀናጀ ፕላትፎርም ዲቪዥን ዳይሬክቶሬት... Read more »

ሪፈራል ሆስፒታሉ በ1ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እያካሄደ ይገኛል

አምቦ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ማድረጉ... Read more »

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለፍትሕ ጥራት ትኩረት መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥራት ያለው የፍትህ አሰጣጥ እንዲኖር የሚያስችል ሥራ በማከናወን የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማህበረሰቡ ባህላዊ የህግ አፈታት ሥርዓቶችን በመጠቀም ማህበራዊ እሴቱን ሊያጎለብት እንደሚገባም ተጠቁሟል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ... Read more »

ለግብዓት ግዢ የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለማስቀረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ለግንባታው ዘርፉ የግብዓት ግዥ በዓመት የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለመቀነስ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር አርጋው... Read more »

የሴቶች ቀን ሲከበር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፡- የዘንድሮ የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት... Read more »

ኬንያና ሶማሊያ በሰላም ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ:- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ መሪነት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ትናንት በናይሮቢ ባካሄዱት ውይይት ኬንያና ሶማሊያ ተባብረው በሰላም ለመስራት ተስማሙ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ድረ ገጽ... Read more »

ህገ መንግሥቱን በሙሉ ልብ ያለመቀበል ልዩነቶች

አዲስ አበባ፡- ህገ መንግሥት የአንድ አገር የበላይ መተዳደሪያ፣ ሕዝብና መንግሥት በጋራ የሚመሩበት የጋራ ሰነድ በመሆኑ በሁሉም ዜጎች ዘንድ እኩል ቅቡልነት ሊኖረው እንደሚገባ የዘርፉ ምሁራን ይስማማሉ፡፡ይህን እንዴት መፍጠር ይቻላል? ከዚህ አኳያ አሁን በሥራ... Read more »

አሜሪካ በዚምባብዌ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ለአንድ ዓመት አራዝማለች

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በዚምባብዌ ላይ ጥላው የነበረውን ማዕቀብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት አራዝመውታል፡ ፡ የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አዲሱ መንግሥት በአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ ላይ አደጋየደቀኑ ርምጃዎችን እየወሰደ በመሆኑ ማዕቀቡ መራዘሙን ፕሬዚዳንት ትራምፕ ተናግረዋል፡፡... Read more »

የሳዑዲ አረቢያ የ‹‹ፀረ-ሽብር›› ሕግና የመንግሥታቱ ድርጅት ክስ

ሳዑዲ አረቢያ በአገሪቱ መንግሥት ላይ ትችትና ተቃውሞ የሚሰነዝሩ ግለሰቦችን በፀረሽብር ሕግ ሽፋን እያፈነችና መብታቸውንም እየጣሰች ነው፣ ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቃውሞ አቅርቦባታል፡፡ የድርጅቱ የሰብዓዊ መብቶች ካውንስል (UN Human Rights Council) ሰሞኑን በጄኔቫ... Read more »