የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፡- ለ2011/2012 ምርት ዘመን  ለበልግና ለመኸር ወቅት  የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ ገዝቶ በማሰራጨት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የተለያዩ የግብርና ግብአቶችንም በማቅረብ ላይ ነው። የኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ማህበራዊ ጉዳዮች አገልግሎት... Read more »

ጌዴኦ ላይ ሕፃናት እና ሴቶች በተለየ መልኩ እየተረዱ መሆኑ ተገለጸ

ዕርዳታ ተቋርጦባቸዋል እየተባለ የሚዘገበው ከዕውነት የራቀ ነው አዲስ አበባ፡- በምዕራብ፣ ምሥራቅ ጉጂና ጌዴኦ ዞኖች በተለያዩ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃች ሰብዓዊ ዕርዳታ እየተደረገ ሲሆን በተለይ ጌድኦ ላይ ሴቶችና ሕፃናት በተለየ መልኩ እየተረዱ  መሆኑን የሰላም... Read more »

«ሁሉም የአበባ እርሻ ልማቶች ዝቅተኛውን መስፈርት አያሟሉም» የአካባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን «መስፈርቱ ያልተወያየንበት በመሆኑ ውጤቱን አንቀበለውም» የኢትዮጵያ ሆርቲ ካልቸር አምራች ላኪዎች ማህበር

አዲስ አበባ፡- ሁሉም የአበባ እርሻ ልማቶች ዝቅተኛውን መስፈርት (የነሐስ ደረጃ) የማያሟሉ መሆናቸውን የአካባቢ፣ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን  አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሆልቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማህበር በበኩሉ በመስፈርቱ ዙሪያ ውይይት ያልተደረገበትና የመረጃ አሰባሰቡም  ስምምነት ላይ... Read more »

በሻሸመኔ አሰቃቂ ግድያ ሊመሰክር የነበረው ሰው ደብዛው ጠፍቷል

ሻሸመኔ ላይ ሰው ገድለው በመስቀል በአስከፊ ግድያ ወንጀል የተከሰሱ ወጣቶች ላይ ሊመሰክር የነበረው ሰው ደብዛው ጠፍቶብኛል ሲል የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። በሻሸመኔ ከተማ ነሐሴ ስድስት ቀን 2010 ዓ.ም አንድን ወጣት ቦንብ... Read more »

የማረሚያ ቤት ፖሊሶች ሲጋራ ይሸጣሉ የሚል ቅሬታ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፦ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ የፖሊስ አባላት ሲጋራ እና የተለያዩ ሱስ አስያዥ ነገሮችን እያስገቡ ይሸጣሉ የሚል ቅሬታ ቀረበባቸው። የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደርና የፌዴራል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት አስተዳደር በዚህ ህገወጥ ተግባር... Read more »

«ከጎዳና ተነስተን ተመልሰን ጎዳና ልንበተን ነው» ሲሉ ሜቴክ ያሰለጠናቸው ወጣቶች ተናገሩ

ሐዋሳ፡- በብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን እና ኤልሻዳይ በተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት ጥምረት ከጎዳና ተነስተን በተለያዩ ሙያዎች ብንሰለጥንም ተመልሰን ወደ ጎዳና ሕይወት እንድንገባ እየተገደድን ነው ሲሉ በሃዋሳ በአንድ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ተናገሩ።  ቅሬታቸውን ለአዲስ... Read more »

በቃሊቲ ማረሚያቤት በተነሳው ግጭት በ15 ታራሚዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፦ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የህግ ታራሚዎች የእርስ በእርስ ረብሻ በማስነሳታቸው 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የፌዴራል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ገለጸ። የፌዴራል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት አስተዳዳሪ ኮማንደር ተክሉ ለታ በተለይ... Read more »

ፓርቲዎቹ ለቃል ኪዳን ሰነዱ ተግባራዊነት ቃላቸውን እንደሚጠብቁ ገለፁ

አዲስ አበባ፡- የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰራርን ለማሻሻል የፈረሙትን የቃል ኪዳን ሰነድ ተግባራዊነት ቃላቸውን ጠብቀው እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳስታወቁት፤ የቃል ኪዳን ሰነዱ መፈረም በፓርቲዎች መካከል የነበረውን ግንኙነት ከማሻሻል... Read more »

በህግ ማዕቀፉ መዘግየት የኩላሊት ታማሚዎች ተቸግረዋል

አዲስ አበባ፡- ከሞቱ ሰዎች ኩላሊት በመውሰድ ንቅለ ተከላ ለማካሄድ የሚያስችለው የህግ ማዕቀፍ ፀድቆ ስራ ላይ አለመዋሉ የኩላሊት ታማሚዎችን ለከፋ ችግር እየዳረገ መሆኑን የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ... Read more »

«ባለቤቴ ሦስት ጊዜ ቀዶ ህክምና ተደርጎላታል፤ ለመድኃኒት መግዣ 25ሺ ብር ባወጣም አልተሻላትም» አቶ ተስፋዬ ደስታ

«የመጀመሪያው እንጂ ሌሎቹ ዋና ቀዶ ህክምና አይደሉም፤በሆስፒታሉ የማይገኙ መድሃኒቶችን እንድንገዛም ህጉ አይፈቅድም» ሆስፒታሉ አዲስ አበባ:- በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለመውለድ የገባችው ባለቤታቸው ሶስት ጊዜ ቀዶ ህክምና ቢደረግላትም እንዳልተሻላት እና እስከአሁን... Read more »