የኢትዮጵያንናየግሪክን የንግድ ሚዛንለመጠበቅ

የኢትዮጵያና የግሪክ ግንኙነት ረጅም ዓመት ያስቆጠረና ታሪካዊ የሚባል ነው፡፡ የንግድ ልውውጡ ግን የቆይታውን ያህል ውጤት አላስመዘገበም፡፡ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝም የዘርፉ አመራሮች ይገልጻሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ይህንን ሁኔታ በመቀየርና በአገራቱ መካከል የተሻለ የንግድ... Read more »

የበሪሳ ጋዜጣን ተነባቢነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሳምንት አንድ ጊዜ በአፋን ኦሮሞ እየታተመ ለንባብ የሚበቃውን የበሪሳ ጋዜጣ በይዘት፣ በጥራትና በተደራሽነት አሁን ካለበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለፀ። ትናንት በዋሽንግተን ሆቴል... Read more »

የጋራ ችግራችንን በጋራ መፍታት

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ ህዝብ ተፈናቅሎ በተለያየ ችግር ውስጥ ይገኛል። መንግስትና መጽዋች አካላት የዕለት ዕርዳታና ድጋፍ ቢያደርጉም ችግሩን በቋሚነት በመፍታት ረገድ ግን ዳገት ሆኗል። የዜጎችም የሰቆቃ... Read more »

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ጫና እንዳለባት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በቲቢ በሽታ ላይ በየዓመቱ የሚሠሩ የጥናትና ምርምር ሥራዎች የበሽታውን ስርጭት በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ቢሆንም ኢትዮጵያ አሁንም ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ጫና እንዳለባት የብሄራዊ ቲቢ ምርምር አማካሪ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው... Read more »

ከተማዋ የጀመረቻቸው የውሃ ፕሮጀክቶች ተጓተዋል

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባን የውሃ አቅርቦት ለማሳደግ የተጀመሩት ፕሮጀክቶች ከውጪ ምንዛሪ እጥረት ጋር በተያያዘ መጓታቸውን የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ላፊ አቶ ስዩም ቶላ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤... Read more »

የመገናኛ ብዙሃኑ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ እንዲያደርሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- የመገናኛ ብዙሃኑ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ በማድረስ ስራ ላይ እንዲጠመዱ በኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ ጥሪ አቀረቡ። የመንግስት ረዳት ተጠሪ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት... Read more »

ባለብዙ ፋይዳው አገልግሎት

በትምህርት ሚኒስቴር የሥራ አካባቢ ደህንነትና ጤንነት ባለሙያው አቶ ጳውሎስ ነሚ ከቡራዩ አዲስ አበባ እየተመላለሱ ነው የሚሰሩት። አቶ ጳውሎስ ከቡራዩ እስከ ሳንሱሲ በተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮች እንደሚጓጓዙ ይናገራሉ። ከሳንሱሲ እስከ አራት ኪሎ ድረስ ደግሞ... Read more »

በእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ላይ ምስክር ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፡- በሀሰተኛ የትምህርት ተቋም በማቋቋም በተጠረጠሩት እነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ስምንት ተከሳሾች የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ወንጀል ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ምስክር እንዲቀርብ ትዕዛዝ... Read more »

የአሉቶ ላንጋኖ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጫን በአሥር ዕጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የአሉቶ ላንጋኖ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጫን አቅም በአሥር እጥፍ ለማሳደግ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ በኦሮሚያ... Read more »

በጌድኦ ዞን 48 ሰዓት ሳይሞላ እርዳታ ማድረስ መቻሉን ኮሚሽኑ ገለጸ

– በቋሚነት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑንም አመልክቷል አዲስ አበባ:- በጌዲኦ ዞን ለተፈናቀሉና ለድርቅ ለተዳረጉ ተጎጂዎች መረጃው እንደደረሰ 48 ሰዓት ሳይሞላ እርዳታ ማድረስ መቻሉን የብሄራዊ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በቋሚነት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑንም... Read more »