ከህክምና ስህተት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ችግሮች ግንዛቤ መስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

-ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ ስምንት ሚሊዮን ብር ተመድቧል አዲስ አበባ፡- ከህክምና ስህተት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ችግሮች የህክምና የሥነ ምግባር ህጎች ላይ ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ይፋ አደረገ። ፕሮጀክቱ ትናንት ይፋ በሆነበት... Read more »

715 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ንብረቶች በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ እየጨመረ ከመጣው የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ባለፉት ስምንት ወራት 715 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ንብረቶችን እና የውጭ አገራት ገንዘቦችን መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ። ተጠሪነቱ ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ በቅርቡ... Read more »

«ጓጉንቸር» ለ50 ዓመታት በአገልግሎት

ደብረብርሃን፡- ላለፉት 50 ዓመታት ምንም ቅያሬ ሳያደርጉ ‹‹ጓጉንቸር›› በተባለው ቁልፍ ቤታቸውን ሲቆልፉ መቆየታቸውን የሚናገሩት የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ የሆኑት እማማ ባዩሽ ቅጣው ናቸው።  እንደ እማማ ባዩሽ አባባል፤ ጓጉንቸር የተባለው የቤት ቁልፋቸው ጠንካራ... Read more »

በ6ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ለመገንባት ታቅዷል

አዲስ አበባ ፦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታዎችን በስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ለማከናወን መታቀዱን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትላንትናው ዕለት የተከበረውን የዓለም የውሃ ቀንን ምክንያት በማድረግ በካፒታል ሆቴል... Read more »

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የጀመረችው ግንኙነት ጎረቤቶቿን በማያስከፋ መልኩ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ግንኙነት የሌሎቹን የምስራቅ አፍሪካ አገራትን በማያስከፋና ከአገራቱ ጋር ያለውን የቀድመ ግንኙነት ሊያስቀጥል በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት ምሁራን ገለጹ።  በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት ‹‹አዲስ ወግ›› የተሰኘ... Read more »

ለውጡ አቃፊ፣ ሁሉን አካታችና ተቋማዊ መሆን እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተጀመረው ለውጥ በርካታ ስኬቶችን የተጎናፀፈ ቢሆንም፤ መራር ፈታናዎችን እያስተናገደ በመሆኑ ለውጡ አቃፊ፣ ሁሉን አካታችና ተቋማዊ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያስፈልገው ተገለፀ። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የመገናኛ ብዙኃን... Read more »

«ችኩንጉኒያ» የተባለ በሽታ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የችኩንጉኒያ በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን እና ዜጎች ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።  በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን... Read more »

20 ዓመታት ያስቆጠረው የቆዳ ፋብሪካ በነዋሪዎች ቅሬታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ደብረብርሃን፡- ከ20 ዓመታት በፊት በደብረብርሃን ከተማ የተቋቋመውና ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርበው ጥቁር አባይ ቆዳ ማምረቻ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከፍተኛ የጤና መታወክ እንዳስከተለባቸው ነዋሪዎች አስታወቁ።  ፋብሪካው በበኩሉ ሥራ በማቆም ለመፍትሄ እየሠራ ቢሆንም... Read more »

የህዝብና ቤት ቆጠራው መራዘም ለምርጫው ወሳኝም ስጋትም መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- አራተኛው አገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ ጊዜ መራዘም በቀጣይ ዓመት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ምርጫ ወሳኝ ቢሆንም ስጋትም ያለው መሆኑን አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው ፓርቲዎች ገለፁ። የፓርቲዎቹ አመራሮች እንደገለፁት፤ መጋቢት መጨረሻ ላይ... Read more »

ኬንያውያን ዶክተሮች ለስልጠና ወደ ኩባ የሚላኩበትን አሰራር ተቃወሙ

መንግሥት ኬንያውያን ዶክተሮችን ለስልጠና ወደ ኩባ የሚልክበትን አሰራር እንዲያቆም የኬንያ ዶክተሮች በተወካዮቻቸው አማካኝነት ተቃውሟቸውን አሰሙ። ተቃውሞው የተሰማው ሰሞኑን ሃሚሲ አሊ ጁማ የተባለ ለስልጠና ወደ ኩባ የተላከ አንድ ኬንያዊ ወጣት ዶክተር ሞት ይፋ... Read more »