ደሎ መና፡- በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ ሦስት ሺ 500 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችልና አንድ ሺ 836 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ከፍተኛ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራ ተጀመረ፡፡ ለፕሮጀክቱ ሥራ ስኬታማት የአካባቢው... Read more »
የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት የዕድሮች ምክር ቤት የሰላምና የልማት ንቅናቄ ዓመታዊ የውይይት መድረክ ዛሬ አካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ የዕድሮች ምክር ቤት ዛሬ በግሎባል ሆቴል ባካሄደው ዓመታዊ የውይይት መድረክ ዕድሮች ኃይማኖት፣... Read more »
አዲስ አበባ:- በፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚካሄደው ማሻሻያ በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን በመፍታት የፍትህ ስርዓቱ ተዓማኒ እንዲሆን ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገለፀ። “የፍትህ ስርዓት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ“ ለሁለተኛ ጊዜ ውይይት ተካሂዶበታል። ትላንት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በተጀመሩ ምሁራንን ያሳተፈ ውይይት ላይ የተገኙ ሀሳቦች በቀጣይ በሚወጡ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ላይ መካተት እንዳለባቸው ተገለፀ። የፖለቲካና የኢኮኖሚ ምሁር የሆኑት ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸ እንደሚናገሩት፤ በአገሪቱ የሚደረጉ የተለያዩ የውይይት መድረኮች ለህብረተሰብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ላይ እየተደረገ ባለው የክትትል ሥራ የግል ትምህርት ቤቶች ከነበሩበት ደረጃ መሻሻሎች እያሳዩ መሆኑ የአጠቃላይ ትምህርት አግባብና ጥራት ሬጎላቶሪ ኤጀንሲ ገለፀ።ነገር ግን አንዳንድ ተቋማት አሁንም ከደረጃ... Read more »
ድሬዳዋ፡-በ2004 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው አምስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ታሪክ ሁለተኛ የሆነው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ተመርቆ ሥራውን ጀመረ። የመንገዱ ወደ ሥራ መግባት በኮሪደሩ ያለውን የትራንስፖርት ፍሰት... Read more »
አዲስ አበባ:- በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወደ ተሻለ ደረጃ ለመሸጋገር የሚያስችል ቅንጅታዊ አሰራር አለመኖሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የሆቴል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አስቴር ዳዊት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ዘርፉን የኋልዮሽ እያስኬደው ያለው... Read more »
. ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውም ትላንት ከሰዓት በኋላ ችግኝ ተክለዋል አዲስ አበባ ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ትናንት በተካሄደው ወርሃዊ ‘’ሰርክ ኢትዮጵያን እናጽዳ’’ የጽዳትና የመንጻት መርሐግብር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተገኝተው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የወሎ ህዝብ የሚታወቅበትን የአብሮነት ባህሉን በመጠቀም በህዝቦች መካከል እየተፈጠሩ ያሉ ልዩነቶችን ለመፍታት ሊሠራ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ትናንት ተወያይተዋል።... Read more »
አዳማ፡- የፌዴራል ስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በተመረጡ ዘርፎች ላይ ጥናት ቢያስጠናም የጥናቱን ውጤት ተቀብሎ የሚተገብር ተቋም እንደሌለ አስታወቀ። ኮሚሽኑ ትናንት በአዳማ ከተማ ከረዩ ሆቴል ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች... Read more »