እስራኤል ከአሜሪካ 25 “ኤፍ-15” የውጊያ ጄቶችን ልትገዛ ነው

እስራኤል በአሜሪካ ድጋፍ የቀጣዩ ትውልድ “ኤፍ-15” ተዋጊ ጄት ባለቤት ለመሆን ተቃርባለች። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር 25 “ኤፍ -15” ጄቶችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል።የቦይንግ ዘመኑን የዋጁትና የቀጣዩ ትውልድ “ኤፍ-15ጄቶች” “ኤፍ-15ኢኤክስ” የሚል... Read more »

አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያን ልታግድ ነው

የአውስትራሊያ መንግሥት ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት የትኛውንም ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ ሊያወጣ ነው። ለሀገሪቱ ፓርላማ በሚቀጥለው ሳምንት የሚቀርበው ረቂቅ ሕግ ማኅበራዊ ሚዲያ በአውስትራሊያ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት “ለመከላከል” ያለመ እንደሆነ... Read more »

ኢትዮጵያ የሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች የሥራ አስፈጻሚ አባል መሆኗ የዜጎችን መብት ለማስጠበቅ ያግዛታል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች በሥራ አስፈጻማ ኮሚቴ በአባልነት መመረጧ የዜጎችን ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች ለማስጠበቅ የሚያግዝ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ... Read more »

በጉባኤው ሀገራት የብዝሀ ህይወት ሀብታቸውን ለመታደግ በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ተስማምተዋል

አዲስ አበባ፡- በ16ኛው የተባበሩት መንግሥታት የብዝሃ ህይወት ጉባኤ ሀገራት የብዝሀ ህይወት ሀብታቸውን ለመታደግ በበርካታ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በ16ኛው የተመድ የ2024 የብዝሀ ህይወት ጉባኤ... Read more »

በክልሉ ከ190 ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር ልማት ኮሪደር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በሲዳማ ክልል 192 ኪሎ ሜትር የገጠር ልማት ኮሪደር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደስታ ዳንጮ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

የቡና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽነትን ማስፋት ይገባል

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ የቡና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽነትን ማስፋት ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቡናን ምርታማነት ለማሳደግ ከዓለም አቀፉ ኖውማን ካፌ ግሩፕ ጋር ተፈራርሟል።... Read more »

ኢንዱስትሪዎችና የቢዝነስ ተቋማት አሰሪና ሠራተኛን የሚያገናኙ መድረኮች እንዲፈጥሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- ኢንዱስትሪዎችና የቢዝነስ ተቋማት በየዘርፋቸው አሰሪና ሠራተኛን የሚያገናኙ መድረኮችን መፍጠር አለባቸው ሲሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ ጥሪ አቀረቡ። ደረጃ ዶት ኮም እና ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ በመሆን በማስተር... Read more »

የቱሪዝም ዘርፍ ለኢኮኖሚያዊ ሽግግር የሚገባውን ድርሻ እንዲያበረክት የሚያስችል የፖሊሲ ክለሳ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የቱሪዝም ዘርፍ ለሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ሽግግር የሚገባውን ድርሻ እንዲያበረክት ለማድረግ የፖሊሲ ክለሳ መደረጉን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ፖሊሲ ክለሳ ላይ ያተኮረ ምክክር መድረክ ከክልልና ከተማ... Read more »

ክልሉ የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ለማፅናት እየሠራ ነው

ሀዋሳ:- የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ለማጽናት በርካታ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ቸሩጌታ ገነነ ገለጹ። አቶ ቸሩጌታ ይህን ያሉት ትናንት በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው ሀገር አቀፍ የሰላም... Read more »

የወጪ ንግድ ዕድገቱ ምንጮች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ወቅት ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የወጪ ንግድ አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን... Read more »