እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የሀማስ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች

በፋንታነሽ ክንዴ – አስራኤል ጋዛ ሰርጥ በሚገኙ የሀማስ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። የአየር ጥቃቱ ከጋዛ ሰርጥ ተቀጣጣይ ነገሮችን ይዘው ወደ ግዛቴ ለተለቀቁ ፊኛዎች ምላሽ ነው ማለቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ማክሰኞ ጠዋት... Read more »

‹‹በምርጫ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ እድሉን እንጠቀምበት›› -ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

ሞገስ ተስፋ አዲስ አበባ ፦ በቀጣዩ ምርጫ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ እድሉን እንጠቀምበት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባል ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ። ወይዘሮ አዳነች ለሁለት ወራት... Read more »

‹‹ፕሮጀክት ጀምሮ በመጨረስ የማንታማ፣ ያልነውን እስከምንፈጽም የማንተኛ መሆናችንን በተደጋጋሚ አሳይተናል›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

 በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፡- ፕሮጀክት ጀምሮ በመጨረስ የማንታማ፣ ያልነውን እስከምንፈጽም የማንተኛ እና ቃል የገባነውን ለመፈጸም በእጅጉ የምንተጋ መሆናችንን በተደጋጋሚ አሳይተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት ጋር... Read more »

“የሚፈጠር ግጭት አይኖርም፣ ግጭት የሚፈጥሩ ካሉም አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል” – ሌተናል ጀነራል ደስታ አቢቼ የኮማንድፖስቱ አስተባባሪ

ሞገስ ጸጋዬ ጭሬ:- በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር መካከል የሚፈጠር ግጭት እንደማይኖር፣ ግጭት የሚፍጥሩ ካሉም አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የኮማን ድፖስቱ አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ደስታ አቢቼ አስታወቁ። በሰሜን ሸዋ ዞንና በአማራ ክልል... Read more »

“ መላው ዓለም በምርጫ ቀን ይጋጫሉ ብሎ ሲጠብቅ፤ እኛ ችግኝ ተክለን ፍቅርን እናስተምራለን “ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

 በጋዜጣው ሪፖርተር ጅማ ፦ “በምርጫው ዴሞክራሲን እንተክላለን፣ ዛፍም እንተክላለን” መላው ዓለም በምርጫ ቀን ይጋጫሉ ብሎ ሲጠብቅ፤ እኛ ችግኝ ተክለን ፍቅርን እናስተምራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ ። የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች... Read more »

ኢዜማ ለሰላማዊ የምርጫ ሂደት ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ

ዳግማዊት ግርማ አዲስ አበባ፡- ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከምን ጊዜውም በላይ ለአገር አንድነትና ሉዓላዊነት ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አስታወቀ። ፓርቲው ትናንት የተጠናቀቀውን የምርጫ ቅስቀሳ... Read more »

“የአረብ ሊግ በውስጡ ብዙ ችግሮች እያሉት በአባይ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት መፈለጉን ኢትዮጵያ አትቀበለውም” – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

 ጌትነት ተስፋማርያም አዲስ አበባ፡- የአረብ ሊግ በውስጡ ብዙ ችግሮችን እያሉበት በአባይ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት መፈለጉ በኢትዮጵያ በኩል ተቀባይነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል... Read more »

“በምርጫ ወደ ሥልጣን የሚመጣ ጠንካራ መንግሥት ጠንካራ ኢኮኖሚን መፍጠር ይችላል” – ዶክተር ገመቹ አራርሳ

ፍሬህይወት አወቀ አዲስ አበባ፡- በዴሞክራሲ ስርዓት ውስጥ በምርጫ ወደ ሥልጣን የሚመጣና በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያለውን መንግሥት ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመፍጠር እንደሚያስችል የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገመቹ አራርሳ አስታወቁ። ዶክተር ገመቹ በተለይም ለአዲስ... Read more »

‹‹የዘንድሮ ምርጫ ነፃ የዴሞክራሲ ተቋማትን የማለማመድ የፖለቲካ ሽግግር ነው›› – አቶ ቸርነት ሆርዶፋ

አዲስ አበባ:- ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ነጻ ተቋማትን የማለማመድ የፖለቲካ ሽግግር ነው ሲሉ የህግ ባለሙያው አቶ ቸርነት ሆርዶፋ ገለጹ። አቶ ቸርነት በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የዘንድሮው... Read more »

“አረንጓዴ ዐሻራ ከተጀመረ ወዲህ የክልሉ የደን ሽፋን በ5 በመቶ አድጓል” – አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

 ሸበዲኖ፦አረንጓዴ ዐሻራ ከተጀመረ ወዲህ የክልሉ የደን ሽፋን አምስት በመቶ ማደጉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። በሲዳማ ክልል ሸበዲኖ ወረዳ ዲላ-አፈራራ ቀበሌ የክልሉ 3ኛው የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በተካሄደበት... Read more »