
አዲስ አበባ፡- በሀሰት ፕሮፓጋንዳ እየተመሩ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እድሜው እንዲራዘም የሚፈልጉ የሀገር ጠላቶችን መቃወም ይገባል ሲል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ... Read more »

አዲስ አበባ ፦ በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር... Read more »

አዲስ አበባ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ሦስት ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሠራዊት የተለያየ ድጋፎችን አደረጉ። የአራዳ፤ የኮልፌ ቀራኒዮና የልደታ ክፍለ ከተማ የኮሚውኒኬሽን ፅህፈት ቤቶች እንዳስታወቁት፤ የክፍለ ከተማዎቹ ነዋሪዎች ከተለያዩ አከላት ገንዘብ በማሰባሰብ... Read more »

አዲስ አበባ፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን፣ የአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻን የሚደግፍ እንዲሁም የሽብር ቡድኑን ህወሓት የሚያወግዙ ሰልፎች በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተካሄደዋል ። ሰልፈኞቹ የአሸባሪው ህወሓት ትንኮሳን በመታገል አገር የማዳን ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ አስታውቀዋል... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሸባሪነት እንደ አየር ንብረት ለውጥ ሁሉ የዓለም አቀፍ ማህበረሰብን የጋራ ርብርብ የሚሻ የዓለም አደጋ መሆኑ እየታወቀ የምዕራቡ ዓለም ከኢትዮጵያ በተቃራኒ መቆሙ አስነዋሪ መሆኑን በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲ መምህር የሆኑት አቶ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጥቂት የአሸባሪው ህወሓት ደጋፊዎች ያቀረቡትን ሃሳብ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ አቋም በማስመስል አሜሪካ ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ እንድታስገባ ተጠይቀናል በሚል የቀረበው ሃሳብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥስ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር ዶክተር ማናዬ... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወነ ስላለው እውነታ እያወቀች አይናችሁን ጨፍኑ ማለቷ የ100 ዓመት እድሜ ያለውን የኢትዮ-አሜሪካ የህዝብ ለህዝብ የግንኙነት ድልድይ ሰባሪ መሆኑን የአሜሪካ ዲያስፖራ የሰላም ጓድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ አስታወቁ።... Read more »

በሕንድ ምዕራባዊ ግዛት ማሃራሽትራ ግዛት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ቢያንስ 110 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል። ዝናቡ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንደሮችን ያጥለቀለቀ ሲሆን፤ ቤቶች በጎርፍ... Read more »

አጣዬ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአጣዬ እና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ችግር ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች በድምሩ የ400 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ተፈናቃዮችን ጎብኝተዋል። በወቅቱም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊቱ እያደረገ ያለው ድጋፍ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ በአንድነት እንደሚቆሙ ያሳየ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገለፁ። እስካሁን በኦሮሚያ ክልል አንድ ሺህ... Read more »