ትኩረት የሚሻው በምግብ ሸቀጦች ላይ የሚጨመሩ ባእድ ነገሮች ጉዳይ

በምግብና ምግብ ነክ በሆኑ ነገሮች ላይ የሚጨመሩ ባዕድ ነገሮች በጤና ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት እጅግ ከፍተኛ ነው። ከዚያ ባሻገር በኢኮኖሚ፣ በንግድ ልውውጥና በሌሎች ጉዳዮች ላይ በርካታ ጥፋቶችን ያደርሳሉ። ይህንን ወንጀል ለማስቀረት የሚደረግ ቁጥጥርና... Read more »

 የኢትዮጵያ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ርምጃዎች

ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚና የብልጽግና ብሎም የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ሂደቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው መልካም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ነው፡፡ በዚህም ረገድ ሀገራችን ኢትዮጵያ በበጎ የሚነሳ ስም አላት፡፡ ላለፉት በርካታ ዓመታት በዚህ የዲፕሎማሲ... Read more »

 የሕዝብ ግንኙነት ሠራተኞች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አንድ ተቋም ለትርፍ የተቋቋመ ይሁን አገልግሎት መስጠትን መነሻ ያድረገ ፣ ተቋሙ ከሕዝቡና ከተገልጋዩ ማሕበረሰብ ጋር ያለውን ግንኙነት ሚዛን ለመጠበቅና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ነው። በሳን ጆሴ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና... Read more »

እንቁው ዲፕሎማትአምባሳደር ከተማ ይፍሩ

እንደ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሉ ተቋማት ሀገርን አኅጉርን ሲሸከሙ፤ እንደ አምባሳደር ከተማ ይፍሩ ያሉ የሀገር ባለውለታዎች ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርንና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አይነትን ተቋም ተሸክመው የዛን ጊዜውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬውን... Read more »

 ከጥሪው ባሻገር …

ለኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ የሕልውናቸው መሠረት ናት። እሷ ወድቃ እነርሱ አይቆሙም። እሷ እያዘነች እነሱ አይደሰቱምም። እሷን ረስተው እነርሱ አይታወሱም። እሷ ከሌለች የእነርሱ በሕይወት መቆየት ትርጉም አልባ ነው። የሚኖሩት በእሷ ተከብሮ መቆየት ውስጥ ነው። እሷ... Read more »

 የአገልግሎት አሰጣጥን ግልጽ ማድረግ የብቁ ተቋም መገለጫ ሊሆን ይገባል

አንድ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሲመሰረት አገልግሎቱ በማህበረሰቡ ዘንድ የሚፈለግ ስለመሆኑ ጥናት ማድረጉ የማይቀር ነው፡፡ ምናልባትም ራሳቸው አገልግሎት ሰጪዎች ችግሩን በመረዳት ለማህበረሰቡ አዲስ እይታን ፈጥረው ችግር ፈቺ የአገልግሎት አይነትን ያስተዋውቃሉ፡፡ አገልግሎት ሰጪ ተቋማቱ... Read more »

ጠንካራ ማንነት እንዴት ይገነባል?

ጠንክራችሁ ሥሩ ስትባሉ ‹‹ደሞ ይሄ ለእኛ ሊነገረን ነው›› ልትሉ ትችላላችሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ጠንክሮ ስለ መሥራት መንገር ለመኖር ምግብ መብላት አለባችሁ፤ ለመኖር ውሃ መጠጣት አለባችሁ እንደ ማለት ነው ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ፡፡ ልክ ናችሁ።... Read more »

ያልታየችው ጥበበኛ ትጣራለች

ልጅነት ደጉ … የብርቱ ገበሬ ልጅ ነች፡፡ ቤተሰቦቿ ኮረሪማና ቡና ያመርታሉ፡፡ ለቤቱ ብቸኛ ልጅ ናት፡፡ ሁሉም አንደ ዓይኑ ብሌን ያያታል፡፡ ትንሽዋ እቴነሽ ፈጣንና ተጫዋች ነች፡፡ የታዘዘችውን ለመፈጸም አትዘገይም፡፡ በትምህርት ውሎዋ እሷ ከጓደኞቿ... Read more »

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት

‹ከአፍሪካ መዲናነት እስከ ዓለም መድረክ› በሚል መሪ ሀሳብ ከጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 24 ድረስ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የዲፕሊማሲ ሳምንት ኢግዚቢሽን ሀገራችንን ለውጪው ማህበረሰብ ከመግለጥና ቀጣይ የተግባቦት አቅጣጫዎችን ከመትለም... Read more »

 ሀገርን አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምደው የኅብረት ሥራ ማህበራት ሪፎርም

ኢትዮጵያ ባህር አቋርጦ ቅኝ ሊገዛት የመጣን ጠላት ከአንዴም ሁለቴ አንበርክካ ወደመጣበት በመመለስ በአፍሪካ በቅኝ ገዥዎች ጥላ ስር ያልወደቀች ብቸኛ ሀገር ናት። ይህም ያኔ በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ የአፍሪካ ሀገሮች የኢትዮጵያን ገድል ተምሳሌት... Read more »