የአፍሪካ ቀንድ ክልላዊና ዓለም አቀፋዊ ኃይሎች ዓይናቸውን የጣሉበት ቀጠና ነው። ቀደም ሲል ይህ አካባቢ ዋና ትኩረታቸው አድርገው የነበሩት እንደ አሜሪካና ቻይና ያሉ ኃያላን ነበሩ። አሁን ግን የአፍሪካ ቀንድ ለአዳዲስ ተወዳዳሪዎች ወሳኝ የፉክክር... Read more »
እአአ 1976 ካናዳ የኦሊምፒክ አዘጋጅነት ተራ በማግኘት ሞንትሪያል ላይ የታላቁን ስፖርት ድግስ አሰናዳች። ከዚያ ቀደም በተካሄዱ ኦሎምፒኮች ላይ በተደጋጋሚ ተሳትፋ ልምዷን ያካበተችው ኢትዮጵያም ከምንጊዜውም የተሻለ ተዘጋጅታ ነበር። የአትሌቶችን ሞራል በመጠበቅ እንዲሁም በሌሎች... Read more »
በኦርቶዶክስ እና በካቶሊክ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በየአመቱ ጥር 11 የሚከበረው በዐለ ጥምቀት፤ ምዕመኑ አምላኩን በአደባባይ በጋራ የሚያመሰግንበት ከዘጠኙ የጌታ በአላት መካከል አንዱ ነው። የበአሉ ታሪካዊ ዳራም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ... Read more »
“ሀዘን አታብዙ። ሀዘን ሲበዛ ሀዘንን ነው የሚወልደው” የሚል ዘመን የተሻገረ አባባል አለ። አባባሉ “እውነት” ስለመሆኑ ዘመን ጠገብነቱ ብቻ በራሱ ማረጋገጫ ነው። ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ከሆኑት ባህርያት አንዱ ሀዘን (ማዘን) ነው። ማንም... Read more »
የሊባኖሱ ልጅ . . . አካባቢው ለም ነው። ሥፍራው ክረምት ከበጋ ያበቅላል። ገጠር ነውና አራሽ ጎልጓዩ ብዙ ነው። በተንጣለለው መስክ ከብቶች የሚያግዱ፣ ሮጠው የሚቦርቁ ሕፃናት አይጠፉም። ከፍ ያሉቱ ለወላጆች ይታዘዛሉ። እነሱ ሁሌም... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጥምቀት በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሉ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ከልደት እስከ ዕርገት የተጓዘው ጉዞ የአዳምን ውድቀት የተከተለ ነው። አዳም በተጓዘበት የውድቀት መንገድ ተጉዞ አዳምን ከውድቀት... Read more »
መንፈሳዊነትና የፖለቲካ እሳቤ ትንታኔዎች የሁለት ዓለም ከርሰ ምድሮች ናቸው፡፡ በእንዴትም ያለ የላቀና የዘመነ ሀሳብ ቢዳሰሱ አንዱ በአንዱ ውስጥ ህልውና የለውም፡፡ የጨለማና የብርሀን ያክል ልዩነት ግዝፈት ያላቸው ወዲያና ወዲህ ርዕዮተ አለሞች ናቸው፡፡ መንፈሳዊነት... Read more »
የጥምቀት በዓል በወርኃ ጥር በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ልዩ ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚከበርበት ዋና ዓላማም ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በሰው እጅ የተጠመቀበትና ለሰው ልጆች ሁሉ ትህትና እና ፍቅርን ያስተማረበትን ቀን ለማሰብ ነው፡፡... Read more »
አንድ አንጋፋ ጋዜጠኛ የልብ ወዳጄ፤”ከአፍሪካ መዲናነት እስከ ዓለም መድረክ”በሚል መሪ ሀሳብ ከጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 24 ድረስ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ የዲፕሊማሲ ሳምንት አውደ ርዕይ ተመልክቶ ደወለልኝ። ለእይታ በቀረቡ... Read more »
ሃይማኖትና ፖለቲካ የተደበላለቀ ይመስላል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሃይማኖት ቦታዎች ላይ ፖለቲካዊ መልዕክት፣ በፖለቲካ መድረኮች ላይ ሃይማኖታዊ መልዕክት መስማት እየተደጋገመ ነው። ይህ ድርጊት ሀገራችን የምትተዳደርበትን ሕገ- መንግሥት ጭምር የሚፃረር ነው። ይህ መጥፎ ልማድ... Read more »