የስንፍና መድኃኒት!

በሕይወታችን ውስጥ ‹‹እኔ እኮ ሰነፍ ነኝ! ምንም አልችልም! በቃ እኔ እኮ የተፈጠርኩት ለስንፍና ነው! አልረባም!›› ልንል እንችላለን። ግን ክፍተታችን በጣም ቀላልና ትንሽ ብቻ መድኃኒት የሚያስፈልጋት ልትሆን ትችላለች። ስለዚህ ከታች ከተዘረዘሩት ስድስት ነጥቦች... Read more »

የመናኸሪያዎቻችን መፀዳጃ ቤቶች

መናኸሪያ ሥራው ያው እንደ ስሙ ነው። ዘር፣ ቀለም፣ ፆታ፣ እድሜ ወዘተ ሳይለይ፤ ሁሉንም እኩል የሚያስተናግድ፤ እጅግ ሥራ የሚበዛበት ተቋም ቢኖር መናኸሪያ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። በመሆኑም፣ ሁሉንም እኩል እንዲያስተናግድ በርካታ ጉዳዮች ይሟሉለት... Read more »

ከቃላት ትርጓሜ በስተጀርባ የሚፈጠሩ ጥፋቶች

በዓለም ታሪክ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የሚለው የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ የተጀመረው ከኢንዱስትሪ አብዮት መጀመር ጋር ተያይዞ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚያ በፊት ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የሚባል ቋንቋ በየትኛውም ዓለም ማንም አያውቀውም፤ አይጠቀመውም... Read more »

የሰላም ደጆች ይከፈቱ፣ የጥላቻ መንገዶች ይዘጉ

የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ በሕይወት ሲኖር እጅግ የሚያስፈልገው ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ለ75 ዓመታት የተደረገ አንድ ጥናት ነበር፡፡ በዚህም ጥናት መሠረት ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊው ነገር ፍቅርና ሰላም ሆኖ ከፊት ተቀምጧል፡፡... Read more »

ለመሞሸር እየተዘጋጀች ያለች ከተማ

ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ጎልተው ያስዋቧትን የዓለም ምርጧን ከተማ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል። በተንጣለሉት ፓርኮቿ መዝናናት ማንንም የሚማርክ ነው። በዓለም ያለ ሰው በሙሉ ሊመለከታት ይጓጓል። በዓለም ላይ ከሚገኙ ምርጥ ከተማዎች መካከል የአንደኝነት ደረጃን... Read more »

 የችግሮቻችንም ሆነ የመፍትሔዎቻቸው ባለቤት እኛው ነን!

ሕዝብ ማንኛውንም ጥያቄ የመጠየቅ፣ መንግሥትም ከሕዝብ ለሚነሱ ማናቸውንም ጥያቄዎች ጆሮ ሰጥቶ ምላሽ የመስጠት ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም አለበት። ሕዝባዊ ውይይቶች የዜጎችን ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ ዕድል ይጨምራሉ። መንግሥትም የሕዝብ ጥያቄዎችን አድምጦ... Read more »

 በቀጣይ የሴቶችን ቀን ስናከብር …

ዓለማችን እንደየቀለማቸው ብዙ የሚዘከሩ ዕለታት አሏት፡፡ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ጀግኖች ይወደሳሉ፣ ሊቃውንት ይታወሳሉ፣ ሰማዕታት ይታሰባሉ…፡፡ የነጻነት ቀን፣ የድል ቀን፣ የእናቶች ቀን፣ የአረጋውያን ቀን፣ የላባደሮች ቀን፣ የአርበኞች ቀን፣ የሕፃናት ቀን፣ የሰማዕታት ቀን… ይከበራሉ፤ ይታሰባሉ፤... Read more »

የግድቡ ስኬት – ለባህር በሩ ብርታት

ለዘመናት በእቅድ የተያዘ፣ ከመወለዱ በፊት ማሳደጊያ የሚሆን በጀት የተጠየቀበትና የተነፈገ፤ በመጨረሻም በደፋር ውሳኔ፤ በምጥ የተወለደ እና በገዳዮቹ ፊት በሁለት እግሩ ለመቆም የበቃ ነው፡፡ ውልደቱ መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ይሁን እንጂ ጥቂት፤... Read more »

ፍቅርና ወንድማማችነትን እንድንገልጽበት የተሰጠን የወል የፆም ወር

 “ሸገር አዲስ አባ አንቺ ያለሽበት፤ ራጉኤል አይደል ወይ የአንዋር ጎረቤት፤ ቅዳሴና ዛኑን አጥር ቢለያቸው ፈጣሪ ከሰማይ አንድነት ሰማቸው.. እነዚህን በድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የተቀነቀነው ሁለቱን ሀይማኖቶች የመቻቻልና በጉርብትና የመኖር ልዕልና የገለጸበት... Read more »

ከዓባይ ግድብ 13ኛ ዓመት ባሻገር፤

የተለያዩ ቆየት ያሉ የጥናትና የምርምር ወረቀቶች መሠረት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመስኖ መልማት ከሚችለው መሬት ውስጥ ግማሽ ያህሉ የሚገኘው በዓባይ ተፋሰስ ውስጥ ነው። የሚያስቆጨው ደግሞ እስካሁን የለማው ከ6 በመቶ አለመብለጡ ነው። እንደሚታወቀው የሀገራችን ግብርና... Read more »