ታላቁ ረመዳን በእስልምና መሰረቶች ሲቃኝ

እስልምና አምስት መሰረቶች እንዳሉት አብደላህ ኢብን ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ከነብዩ መሀመድ መስማታቸውን ይናገራሉ:: የእምነቱ መሀል አንጓ ተደርገው ከተወሰዱት ውስጥ ሸሃዳ፣ ስላት፣ ዘካን፣ ሃጅ እና ፆም ይጠቀሳሉ:: ሁሉንም አንድ በዐንድ ለመመልከት ብንሞክር መነሻችን... Read more »

“ጨለማ ምን ቢረዝም የቀኑን ብርሃን ማስቀረት አይችልም“ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

/ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል / የረመዳን ወር መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ወር ነው። ወሩ የአሕዛብ... Read more »

የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ጥምረትለኃይል አቅርቦትና ተደራሽነት

ዓለማችን ካፈራቻቸው ስመጥር የምጣኔ ሃብትና ምሁራን መካከል የሚመደቡት፣ ዴቪድ ሰቴርን፣ ፖል ቡሩክና ስቴቨን ቡሩንስ‹‹The Impact of Electricity on Economic Development: A Macroeconomic Perspective›› የሚል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅም አቅርቦትና ተደራሽነት ከአንድ አገር ከሁለንተናዊ... Read more »

የጎበጠውን የዜጎች ወገብ የሚያቀና አዋጅ

በከተሞች አካባቢ የሚታየው የመኖሪያ ቤቶች ዋጋ (ሽያጭም ሆነ ኪራይ) መናር የዜጎች ፈተና እየሆነ ከመጣ ሰንብቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ ያልሆኑ የቤት ኪራይ ጭማሪዎች እየተባባሱ መጥተዋል። በቅርቡ በዓለም ዙሪያ የኑሮ... Read more »

የኮሪደር ልማት እና አዲስ አበባን ዘመናዊ ከተማ የማድረግ ጅማሮ

አዲስ አበባ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች፤ ቆንስላዎችና ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ መቀመጫ ናት፡፡ ታዲያ ይህን ሚና የያዘች ከተማ ብትሆንም እንደእድሜዋ ያልዘመነች፤ ለነዋሪዎች ምቹ ያልሆች ከተማ እየተባለች ትተቻለች፡፡ በቅርቡ ከተማዋን ለማዘመን፤ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ... Read more »

ፍትሐዊነትን የሚያረጋግጠው የኢትዮጵያውያን አሻራ

መነሻውን ሰከላ ያደርጋል። መዳረሻውን ደግሞ ከ6 ሺህ 700 ኪሎ ሜትሮችን ረጅም ጉዞ በኋላ ሜዲትራኒያን ባህር ላይ ያደርጋል። ሽንጠ ረጅም ነው። ከትንሿ ምንጭ ሰከላ ተነስቶ ከገባሮቹ ጋር እያበረ አስራ አንድ የሚሆኑ ተፋሰስ ሀገራትን... Read more »

የሸማቹን ሸክም የሚያቀሉ ወሳኝ ርምጃዎች የተወሰዱበት መጋቢት ወር

የመጋቢት ወር የሸማቾች ቀን የተከበረበት ብቻ ሳይሆን፣ ለሸማቹ ብስራት የተበሰረበት ወር ነው ማለት እችላለሁ። በዚህ ወር ሸማቹን የተመለከቱ ሶስት አበይት ተግባራት የተከናወኑበት ልዩ ወር ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። መንግሥት የሸማቹን ጀርባ ያጎበጡ... Read more »

የጥራት መሠረተ ልማት ስኬቶች

ኢትዮጵያ ከምርትና አገልግሎት ጥራት ጋር ተያይዞ ውጤታማ ተግባሮችን ለማከናወንና የሚገጥሟትን ችግሮችም ለመፍታት በዘርፉ መሠረተ ልማት አገልግሎቶቿ ተወዳዳሪ መሆን ይጠበቅባታል። ምርቶቿን በዓለም አቀፍ፣ አሕጉራዊና ክፍለ አሕጉራዊ ደረጃ ለገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሪ ግኝቷን ለማሳደግ... Read more »

የሻማው ብርሃን …

የገበሬ ልጅ ነች። ወሎ መርሳ አባ ጌትዬ ፣ ከአንድ የገጠር መንደር ተወልዳ አድጋለች። ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው። በሜዳ በመስኩ ከብትና ፍየል ትጠብቅ ነበር። ከጓሮው እሸት ከማጀቱ ትኩስ ወተት አላጣችም። ወላጆቿ ፍቅር አልነፈጓትም።... Read more »

ጠንካራ ማንነት እንዴት መገንባት ይቻላል?

አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው ምን ሲኖረው ነው? በርግጠኝነት ብዙ መልስ ይኖራችኋል። አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው በገንዘብ ትልቅ አቅም ሲኖረው፣ በርካታ የተማሩና የሥራ ፈጠራ ባለቤቶች ሲኖሩት፣ የተደራጀ የጦር አቅም ሲኖረው፣ በዲፕሎማሲው... Read more »