ተዓምር ፈጣሪው ፀባይ

ዝምንታ የምንፈራ ሰዎች አለን። ነገር ግን ጫጫታ በበዛበትና ሁሉም ሩጫ ላይ በሆነበት ዓለም ስክን ብሎና ተረጋግቶ በዝምታ ውስጥ የሚያስብና የሚወስን ሰው ሃያል ነው። ሁሉም የአንተን ትኩረት፣ ቀልብ ለመስረቅ፣ ለመሻማት በሚሯሯጥበት ዘመን ላይ... Read more »

ሁለተኛው ዓይነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል ወይስ ይዳፈናል?

የመጨረሻ ክፍል በዚህ ጽሑፉ የመጀመሪያ እትም፣ የአዋቂዎች የስኳር በሽታ (Type II Diabetes Mellitus) ምንነት ፣ ሙሉ በሙሉ ይድናል ፣ አይድንም የሚለውን ሳይንሳዊ መረጃዎች በማጣቀስ ለማየት ተሞክሯል። እስካሁን ባለው ሳይንሳዊ መረጃ፣ አንድ ሰው... Read more »

 ሁለተኛው ዓይነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል ወይስ ይዳፈናል?

/ክፍል አንድ/ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም NBC ኢትዮጵያ በተባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የተባሉ “የስኳር በሽታ የሚድን ነው” ብለው ሰፊ ውይይት የተደረገበትን፣ በyoutube ላይ የተጫነውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ። በሥነ ምግብ... Read more »

በአባቶቻችን የድል በዓሎች ፊት የመቆም የቅስም ልዕልና አለን ?

በአባቶቻችንና በእናቶቻችን መስዋዕትነት የተገኙ ድሎችን ስናከብር፤ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደሌሎች ሀገራት የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው የምናከብረው ብለን ስንጎርር አፍራለሁ። ገና ነፃ ወጥተን የምናከብራቸው ደርዘን የነፃነት ቀን በዓላት ስለማኖሩን። በዚህ ጉዳይ ላይ... Read more »

ለሀገር የእድገት እና የሰላም ጽናት የወጣቶች ኃላፊነት መተኪያ የለውም

ሀገራት የዜጎቻቸው ነፀብራቅ ናቸው፤ ዜጎችም የየሀገራቸው ተምሳሌት ናቸው። የእያንዳንዱ ሀገር የኢኮኖሚ አቅም ፣ የአኗኗርና የአስተዳደር ሥርዓት፣ ወግና ባህል፣ ሥልጣኔና እድገት ሌላውም ነገር ሁሉ በአንድም ይሁን በሌላ በዜጎች ይገለጻል። በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የተለያየ... Read more »

 ቁርሾዎችን የሚያክመው፤ የፖለቲካ ባሕልን የሚያርቀው ምክክር

ዓለም በርካታ የፖለቲካ ስሪትን ያለፈች፣ እያለፈች ያለችም፣ ወደፊትም የምታልፍ ነች:: አንድ የነበሩ ሀገራት ብዙ ሆነው፣ብዙ የነበሩ አንድ ሆነው አይተናል፣ ሰምተናል፣ እየሆነም ነው:: ኢትዮጵያም በእነዚህ ውስጥ በአንዱ ወይም በሌላው አልፋለች:: ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ... Read more »

ሃሳብን በነፃነት መግለፅ እስከ ምን ድረስ?

ማህበራዊ ሚዲያ ለብዙዎች የነጻ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጎታል:: ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን አምባገነንነት ባህሪ ነው:: ይህን ለማለት... Read more »

 የኮሪደር ልማቱ እና አዲስ የሥራ ባህል

ኢትዮጵያ ለዘመናት ስትፈተንባቸው ከቆየችባቸው የልማት ማነቆዎች ውስጥ የፕሮጀክቶች መጓተት አንዱና ዋነኛው ነው። ሀገሪቱ በፕሮጀክቶች መጓተት የምትታወቅና በርካታ የሕዝብ ሀብትም ለኪሳራ ሲዳረግባት የቆየች ሀገር ነች። ይህ ደግሞ ከዝቅተኛ የሥራ ባህልና ከፕሮጀክቶች የሥራ አመራር... Read more »

 እውነተኛ የጀግኖች አርበኞች ልጆች እንሁን!

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች ሀገር ናት:: ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል:: መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ... Read more »

 ለመለወጥ ቆርጣ የተነሳች ከተማ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ እየተመለከትን የምነገኘው የመሠረተ ልማት ሥራዎች ስሟን ከምግባሯ ጋር የሚያጣጥሙ ተግባራት እንደሆኑ እየተመለከትን ነው። የከተማ ልማት በባህሪው ብዙ ጉዳዮችን በውስጡ ይይዛል:: በተለይም ደግሞ አዲስ አበባን የመሰሉ የፖለቲካ፣... Read more »