በዓለም ታሪክ የባቢሎኑ ሀሞራቢ የመጀመሪያውን “ኮድ ኦፍ ሎው” እንዳዘጋጀ የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ። ይህ ሕግ ለዘመናዊ ሕጎች መነሻ ከሆኑት መካከል አንደኛ ሆኖ ይጠቀሳል። ለሀገረ መንግሥት ካስማ እና ምሰሶ ከሚባሉት መካከል የተደራጀ ሕግ መኖር... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ ‹እርቅ ደም ያድርቅ› በሚል መነሾ ሃሳብና ‹ከነጣጣይ ትርክት ወደአቃፊ ትርክት› በሚል ሚዛን ገፊ ምክረ ሃሳብ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን አቋቁማ፣ በመንግሥትና በሌሎች አካላትም መሃል መነጋገርን ለመፍጠር ረጅም ርቀት መራመድ ጀምራለች:: በተለይ... Read more »
ከማህበረ-ባህላዊ እሴቶች አንዱ ምርቃት ነው። ከስነልቦና ሕክምናዎች አንዱ ምርቃት ነው። “ወልዳችሁ ሳሙ፤ ዘርታችሁ ቃሙ” እንዲል ስነቃሉ፣ ከበጎ በጎውን መመኛ መንገዶች አንዱ ምርቃት ነው። ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ከሚያስቀጥሉት ማህበራዊ ተግባራት አንዱ ምርቃት (መመረቅ፤... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »
አዲስ አበባ እንደ ስሟ አለመሆኗ ሁሌም ይገለጻል። በርግጥም እንደ ስሟ አይደለችም፤ አንዱ ጋ ጥሩ ሲታይ ሌላው ጋ ሲደርስ ጥሩ አይታይባትም። ጥሩ ያልሆነው ደግሞ ይበዛል። የአዲስ አበባን እንደ ስሟ አለመሆኗን በከተማዋ ተወልደው ያደጉትም፣... Read more »
ብዙዎቻችሁ በዙሪያችሁ ባሉ ሰዎች ምክንያት ከምትፈልጉት መንገድ እየቀራችሁ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እየተነጫነጩባችሁ፣ እየተጨቃጨቋሁ፣ ሰበበኛ ሆነውባችሁ ሕይወታችሁን እየተቆጣጠሩት ሊሆን ችሏል። ምን አድርጌ ይህን ሰውዬ ልገላገለው የምትሉት ሰው ሊኖር ይችላል። ደግሞ ልትገላገሉት የማትችሉት... Read more »
ሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና በዓለም ደረጃ ተፅኖ መፍጠር በሚያስችል አቅም እየመጣች ያለች ሀገር ናት። ከአርባ ዓመታት በፊት ከድህነት ለመውጣት ስትፍጨረጨር የነበረች ይህች ሀገር ፣ አሁን ላይ በስኬት የምትጠቀስና ብዙ ነገር ሞልቶ የተትረፈረፈባት ሀገር... Read more »
ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ለማህበራዊ መሠረቱ ወይም ለደጋፊው አልያም ለተከታዩ የሚቀርጸው መልዕክትና ለሀገርና ለሁሉም ዜጋ የሚያስተላልፈው መልዕክት መለያየት ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው። ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መልዕክት የሚቀርጽበት አግባብ እና በምርጫ... Read more »
የከተማችን የኮሪደር ልማት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ልማቱ ለከተማችን ውበትና ጽዳት አዎንታዊ ሚና ይኖረዋል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፤ የከተማውን ነዋሪ ያገለለ ነው በሚል ቅሬታ የሚያነሱ ሰዎችም አልጠፉም። እርግጥ ነው! አዲስ አበባ እንደ ስሟ አበባ... Read more »
ሀገራት የዜጎቻቸው ነፀብራቅ ናቸው፤ ዜጎችም የየሀገራቸው ተምሳሌት ናቸው፡፡ የእያንዳንዱ ሀገር የኢኮኖሚ አቅም፣ የአኗኗርና የአስተዳደር ሥርዓት፣ ወግና ባህል፣ ሥልጣኔና እድገት ሌላውም ነገር ሁሉ በአንድም ይሁን በሌላ በዜጎች ይገለጻል፡፡ በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የተለያየ የአሠራርና... Read more »