‹‹የመስቀል ወፍ›› የሚለው ቃል ፈሊጣዊ ትርጉም አለው፡፡ ቃሉ የሚዘወተረው ገጠር አካባቢ ነው፡፡ የመስቀል ወፍ ማለትም ጠፍቶ ቆይቶ አንድ ጊዜ ብቻ ብቅ የሚል ማለት ነው። የተባለበት ምክንያትም በራሷ በመስቀል ወፍ ባህሪ ነው፡፡ የመስቀል... Read more »
ዛሬ የመስቀል በዓል ነው፡፡ እናም በዚህ ዕለት በስሙ የተሰየመውን መስቀል አደባባይ እናስተዋውቃችሁ፡፡ መስቀል አደባባይ ታዋቂ ቦታ ስለሆነ ራሱ ማጣቀሻ ይሆናል እንጂ ብዙም በሌሎች ማጣቀሻዎች ለመንገር ቢያስቸግርም እንሞክር፡፡ ከሜክሲኮ ወደ መገናኛ፤ ወይም ከታች... Read more »
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለን ነው። አንድ አፈንጋጭ ጓደኛችን ነበር፡፡ አፈን ጋጭ ያልኩበት ምክንያት ብዙዎቻችን የተስማማንባቸውን ነገሮች የሚጥስ ሀሳብ ስለሚያመጣ ነው፡፡ አለ አይደል አንዳንዴ በጋራ የምንስማማባቸው ነገሮች? አለ አይደል የሆነ የማንደፍራቸው ነገሮች? እነዚያን ነገሮች... Read more »
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ በሥነ- ምግባር ደረጃ ሊከተላቸው የሚገቡ አንድ ወይም ሁለት መሰረታዊ ነገሮች እንዳሉ ይሰማኛል። ከሁሉም የቀደመው ግን ፣ “በራስህ እንዲደረግ የማትወደውን በሌሎች ላይ አታድርግ” የሚለው ነው። በዚህ የከበረ ሃሳብ ውስጥ፣... Read more »
ድንገት ያቃጨለው የእጅ ስልኩ ከነበረበት ሀሳብ ፈጥኖ አባነነው። ቆም ብሎ ወደ ኪሱ ገባና ሞባይሉን አወጣ። ደዋዩ የቅርብ ጓደኛው ነበር። ሰውዬው ከሰላምታ በፊት ቀጥታ ወደ ጉዳዩ ገባና ያለፋታ ያወራ ጀመር። ሃይሉ ከጓደኛው አንደበት... Read more »
አቶ ጁነዲን ሳዶ በኢህአዴግ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ጉዞ ውስጥ ጉልህ ተሳትፎ ከነበራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ጁነዲን ሳዶ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በመሆን አገልግለዋል። የቀድሞውን ኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲ... Read more »
እሁድ መስከረም 27 ቀን 2010 ዓ.ም የላሊበላ (ላልይበላ) ከተማ በተቆጡ ሰልፈኞች ተጥለቀለቀች። ሰልፈኞቹ ከያዙዋቸው መፈክሮች መካከል “ታሪክ መስራት ካልቻልን ታሪክ እንጠብቅ!”፣ «ታሪክና ቅርስ እየፈረሰ አዲስ ታሪክ አይሰራም!»… የሚሉ ይገኙበት ነበር። የላሊበላ ሕዝብ... Read more »
አዲስ ሙሽራ ሠርገኛ ላይ እንደረጨው ሽቶ እኔንም የእፅዋቱ ስብስብ በራሱ ለየት ያለ ለዚያውም በቆንጆ ሽቶ ጠረን አፍንጫዬን አወደው። ሥፍራው ከተፈጥሮ ጋር ልብ ለልብ ለመግባባት የተሠራ ይመስላል። ዕጽዋቱ ውበታቸው፣ ፍካታቸው፣ ወጣ ገባ አፈጣጠራቸው፣... Read more »
የስኳር በሽታ- ክፍል ሁለት ማንኛውም ሰው ህመሙን ለመታከም የመጀመሪያው ቅድመ ሁኔታ በሽታውን ማወቅ ነው። ባለፈው ጊዜ እንዳነሳነው በርካታ ሰዎች ከሰውነታቸው ውስጥ የስኳር በሽታ እያለባቸው በሽታው ያለባቸው መሆኑን ስለማያውቁ ብቻ ህክምና እያገኙ አይደሉም።... Read more »
በውትድርና ያገኙት እውቀት ነገሮችን በብዙ መልኩ እንዲገነዘቡ እንደረዳቸው ይናገራሉ። ታታሪ ብቻ ሳይሆኑ ብልህ የሥራ ሰው መሆናቸውንም በርካቶች ይመሰክራሉ። በስምጥ ሸለቆዋ የሐይቆች መናሃሪያ ቢሾፍቱ ከተማ ከአየር ኃይል ቴክኒሻንነት እስከ ዘርፈ ብዙ ፋብሪካዎች ሥራ... Read more »