አፋር የሰው ዘር መገኛ መሆኗ ዓለም አቀፍ ሃቅ ስለሆነ እንተወው! ‹‹የቅርብ ጸበል ልጥ ይራስበታል›› እንዲሉ አበው፤ የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ግን ብዙም ትኩረት አንሰጣቸውም፡፡ እዚህ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ‹‹ከቢሮ እስከ... Read more »
መቼም ኑሮን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ኑሮህን ልብ ብለህ ብትከትበው የኮርስ ቁጥር አይሰጠው ” ኮንታክት አወር “ አይወሰንለት እንጂ፤ በየዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ያልተቀጠረለት ግሩም መምህር ነው፡፡ ይህንን ያልኩት በራሴ የተጓዝኩባቸውን የህይወት ምዕራፎችና ጊዜያት ልብ... Read more »
ቅድመ -ታሪክ በትምህርት የሚያምኑት ወላጆች የልጆቻቸውን መልካምነት ሲመኙ ኖረዋል:: እነሱ የንግድ ሰዎች ናቸው፡፡ ህይወታቸውን ለመምራት የሚያዋጣቸውን ሲሞክሩ ቆይተዋል፡፡ ሁሌም ልጆቻቸው ከእነሱ በተሻለ እንዲገኙ ይሻሉ፡: ይህ ይሆን ዘንድም የአቅማቸውን ሲያደርጉላቸው ኖረዋል፡፡ የዘወትር ምኞታቸው... Read more »
ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰላሌ አካባቢ ነው፡፡ ከገብረ ጉራች አምስት ኪሎ ሜትር ወጣ ብላ በምትገኘው ቄሴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ተምረዋል፡፡ ስዩም ደምሰው በሚባል አንደኛና... Read more »
በለውጥ ሒደት ላይ እንዳለን፤ ከወራት በኋላ ብሔራዊ ምርጫ እንደምናካሂድ፤፤ የማንነት ፍላጎቶች እና ጥያቄዎች አሁንም በየቦታው እንደሚነሱ፣ የሕግ የበላይነት ክፍተት እንደሚስተዋል ብዙዎቻችን የምንስማማበት ነው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም ሀገርና ሕዝብ ፖለቲካዊ ትክክለኝነት Political Correctness... Read more »
የዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ4 ኪሎ የሳይንስ ፋክልቲ ግቢ ውስጥ ታህሳስ 1 ቀን 1943 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በይፋ ተመርቆ በሰባ ያህል ተማሪዎች ሥራ የጀመረበትን ዓመት እንደ መነሻ ወስደን የዘመናዊ የዩኒቨርሲቲ... Read more »
ይኸ ዘገባ ሰሞኑን ቢቢሲ አማርኛ የሰራው ነው። “ባለፉት ሰባት ወራት ለሥራ ወደ ሊባኖስ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን መካከል ሰላሳ አራቱ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን እንዳጡ በሊባኖስ ያሉ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የበጎ አድራጎት ማህበራት ይፋ አደረጉ” ይላል።... Read more »
መንገድ ዳር በዚህ ቦታ ጢሱ ግራ ይንፈስ ቀኝ ወይንም ወደ ላይ ቦለል ብሎ እንዲወጣ ሊወስን የሚችለው ባለ ሙሉ መብቱ ንፋሱ ብቻ ነው። ወዲህ ንፈስ አይባል ነገር ከቤት ምድጃ ወጥቶ አስፋልት ዳር ያለ... Read more »
ሐምሌ 21 ቀን 2011 ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ጀንበር 4 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ታሪክ የሰሩበት ቀን ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መስራት እናውቃለን። ወራሪን በጋራ ክንድ እንመክታለን፤ ወድቀን ተዋድቀን ሀገርን በነጻነት እናቆያለን፤በዓለም መድረክ ሮጠን... Read more »
የአስም በሽታ በማህበረሰቡ ውስጥ በጣም ታዋቂ የሆነ እና ብዙውን ህብረተሰብ ክፍል ሊያጠቃ የሚችል በሽታ ነው፡፡ በተለይም ክረምቱ አልፍ መስከረም እና ጥቅምት አካባቢ የአስም በሽታ የሚበረታበት ወቅት ነው:: የዚህ በሽታ ሥርጭት ከቦታ ቦታ... Read more »