የበረሃውን መርከብ ለገበያ ያቀረበ የንግድ ህይወት

በቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት 287 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት 104ሺህ 666 ነጥብ 51 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 349 ነጥብ 3 ሚሊየን የአሜሪካን... Read more »

የሕዝብ ወገንተኝነትን ያረጋገጠ ታሪካዊ ውሳኔ!

ለዓመታት ሲንከባለል የቆየው እና ለሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠው የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ኅዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም. በመላው ሲዳማ ዞን ተከናውኗል። በ1,692 የምርጫ ጣቢያዎች በተከናወነው በዚሁ ድምጽ አሰጣጥ ከ2.3... Read more »

በሬ እና ገበሬን የሚያግባቡ የቃል ግጥሞች

 በድንቃድንቅ የመዝናኛ ዜናዎች «ዛፎች ሙዚቃ አዳመጡ» ሲባል እንሰማለን። ሙዚቃ እየሰማች የምትታለብ ላም እንዳለችም ሰምተን እናውቃለን። እንግዲህ ዛፎች ሙዚቃ ይሰማሉ ከተባለ የእንስሳት ብዙም አይገርመንም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ከዛፍ ይልቅ እንስሳት ለሰው ልጅ ይቀርባሉና።... Read more »

ተረት ስንዋዋስ

 ኢትዮጵያችን ድንቅ ምድር ናት:: የድንቅነቷ መነሻ ደግሞ ሕዝቧና አኗኗሩ ከዚህም ውስጥ የሕዝቦቿ ሥነ- ቃልም ነው:: የዛሬ ነገሬ ማጠንጠኛም እርሱ ነው:: እንደሚታወቀው ሥነ-ቃል ከትውልድ ወደትውልድ በአፍ የሚተላለፍ ሀብት ነው:: በአፍ ይተላለፍ እንጂ፤ አይዛነፍም... Read more »

የ«ይግባኝ» ባዩ ፍትህ

አመልካች፡- የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጉዳዩ፡- የሕገመንግሥት ትርጉም ጥያቄን በተመለከተ አመልካቹ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የሥራ ዘመናቸው ካበቃ በኋላ ‹‹ይገባኛል›› ያሏቸውን ልዩ መብትና ጥቅማጥቅሞችን አስመልክቶ መጋቢት 28 ቀን... Read more »

<> – ፕሮፌሰር ፍሰሀጽዮን መንግስቱ

የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር ፍሰሀጽዮን መንግስቱ ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ በ1939 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር አንድ ትምህርት ቤት በወቅቱ ልዑል መኮንን የተሰኘው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት። 12ኛ ክፍልን ሲያጠናቅቁ ወደአዲስ... Read more »

የዕቅድ ( ውህደት )

 “ ቃሌ ፊርማዬ ነው:: “ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኃላፊነት በመጡ ጥቂት ቀናት ውስጥ በተለያዩ መድረኮችና በብዙኃን መገናኛዎች ስለ ኢህአዴግ ውህደት በልበ ሙሉነትና እርግጠኝነት አበክረው ሲናገሩ ብዙዎቻችን ከልብ ማመን ተቸግረን... Read more »

በመቶ ዓመቱ ኅዳርን በጋራ እንጠን

 መዘክርነቱ ታሪኩን ለማስታወስ ብቻ ሳይሆን በባህላችን ውስጥ ሥሩን ሰዶ ቤተኛ በመሆን ላለፉት ድፍን መቶ ዓመታት ሲታወስ ኖሯል:: ለካንስ አንድ ድርጊት ታሪክ ተብሎ የሚወራለት፣ የሚተረክለትና የሚጻፍለት ውሎ አድሮ በክዋኔው ውስጥ በሚበቅለው ባህል ጭምር... Read more »

20 ዓመታትን በሸንኮራ አገዳ

በሙከጡሪ ጎዳና ጎዳና እና ብርሃኑ ከበደ በጣም የሚተዋወቁ ጓደኛሞች ናቸው።አንደኛው ለሌላኛው አዛኝ፤ አንዱ ለሌላው አስታዋሽ ይመስላሉ።አብሮነታቸው ዓመታትን ያስቆጠረ ነው።ጎዳናው ሲከፋ ብርሃኑ ይከፋዋል፤ ጎዳው ፀጥ ረጭ ሲል ብርሃኑም ጭጭ ይላል።ጎዳናው ሞቅ ደመቅ ሲል... Read more »

የልጅ እና የእንጀራ ልጅ ዓይነት መሰለሳ!

 የእኛ ነገር ሆኖ የአንድን ጥፋት ወይም ወንጀል ጠንሳሽን ፈልገን የምንቀጣውን ያህል የበጎ ነገር አነሳሽን የምናሞግስበት ወይም የምንሸልምበት ልምድ ብዙም የለንም። ከዚህ አኳያ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ በየከተሞች ተግባራዊ የሆነን አንድ ነገር ጠንሳሹን... Read more »