የህዳር ወር እየተገባደደ ነው። በዚህ ወር ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ የዓለም አቀፉ የኤችአይቪ/ኤድስ ቀን አንዱ ነው። እ.ኤ.አ ነገ ዲሴምበር 1 የዓለም የኤች ኤቪ/ኤድስ ቀን ተብሎ ይከበራል። መገናኛ ብዙኃኑም፣ ጋዜጠኛውም ይህንኑ ዓመታዊ ዑደት ተከትሎ... Read more »
ለሚ ከተማን በጨረፍታ ከአዲስ አበባ በ125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ለሚ ከተማ ላይ ተገኝቻለሁ። በቅርብ ርቀት ያለው ቆላማ መልክዓምድር ሙቀቱን እየቆጠበ ወደ ደጋማው ሥፍራ ይልካል። የተራራውን ጫፍ ይዛ ከአናቱ ላይ ጉብ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ከ700 ሺ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶች እንዳሉ መረጃዎች ያሳያሉ። የከተማ አስተዳደሩም ለዚህ የሥራ አጥ ቁጥር የሚመጥን የሥራ አድል ለመፍጠር በርካታ ገንዘብ መድቧል። በቅርቡም ሥራ አጥ ወጣቶችን ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ... Read more »
የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም... Read more »
አብረዋቸው ይሰሩ የነበሩ ሰዎች አዲስ ሥራ ለመጀመር በሚያስቡበት ወቅት በቀና መንገድ ተመልክተው ድጋፍ እንደሚያደርጉ በርካቶች ይናገራሉ። የተረጋጋው ስብዕናቸው ለተሻለ ስኬት እንዳደረሳቸው ደግሞ የሚያው ቋቸው ይመሰክራሉ። በዱቤ እቃዎችን ተረክቦ ከማከፋፈል የተነሳው የንግድ ህይወታቸውን... Read more »
የተክሌ ዝማሜ አቋቋምን የሚተካ ቃል ሲሆን አቋቋም ‹‹ቆመ›› ከሚለው የሰዋስው አንቀጽ የተገኘ ቃል ነው። የቃሉ አሰያየምም “ውስተ ዝንቱ መካን ቅዱስ ንቁም ንሰብሕ ወንዘምር ” (በዚህ በተቀደሰው ቦታ እንቁምና እናመስግን) ያለውን የሊቁን የቅዱስ... Read more »
“የህይወት ጉዞ ሲከብድህ አንተ ክብደት ጨምረህ መንገድህን ቀጥል።” ይህ የቆየ አባባል ነው። በሌላ አባባል ችግር ሲገጥምህ ችግሩን ለማስቸገር በሃይልም በጥበብም በርታ እንጂ ችግሩ እንዲያሸንፍህ እድል አትስጠው። ይህንን አውቀውበት፣ ጉዟቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች ጥቂት... Read more »
በመዝገብ ቁጥር 43511 ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ድረስ በመሄድ የሟች አቶ ዋሲሁን መኮንን ሚስት እና 10 ወራሾች የህገ መንግሥት ትርጉም ይሰጠን ሲሉ ይጠይቃሉ። በዚህ መዝገብ ተከራካሪ ወገኖች የሟች... Read more »
የሀገራችን ግብርና በተስፋና በስጋት ውስጥ ይገኛል። በአንድ በኩል ለግብርና ሥራው ትኩረት በመሰጠቱና ለዘንድሮው የ2011/2012 ምርት ዘመን የተሳካ ቅድመ ዝግጅት በመደረጉ እንዲሁም ለእርሻ ሥራ አመቺ የሆነ የዝናብ ስርጭት መኖሩ የዘንድሮውን የምርት ዘመን የተሻለ... Read more »
እንደሚታወቀው ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤችአይቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው የለም፤... Read more »