እነሆ በያዝነው ህዳር ወር አዲስአበባ የተመሠረተችበትን 133 ኛ ዓመት የልደት ሻማ ለኩሳለች። በተለያዩ የታሪክ መዛግብት ላይ ለረዥም ዘመናት ኢትዮጵያን የገዟት ነገስታት ቋሚ መቀመጫ እንዳልነበራቸው ተጽፎ እናገኛለን። በተለያየ ዘመንም የተለያዩ ከተሞች ርዕሰ ከተማ... Read more »
ናማ ናማ፤ ብለህ ባታስጨንቀን፤ ኋላማ የአንተ ነን፤ ከአፈር አትለየን:: ብሎ አዝማሪው ለሞት እንደተቀኘው፤ የሰው ልጅ ከሞት እንደማይቀር ሌላው ቀርቶ መዘግየት አሊያም መፍጠን ሟች መብት እንደሌለው በቃላት ጥምረት ይነገራል:: አዝማሪው ‹‹ኖሮ ኖሮ ከመሬት፤... Read more »
ጊዜ አንዱን ሲያመጣ፤ ሌላውን ይወስዳል። አንዱ ሲወለድ ሌላው ይሞታል። ይህ የማይታበልና የማይለዋወጥ የተፈጥሮ ሕግ ነው። በዚህ የጊዜ ዥዋዥዌ ውስጥ በበጎም ይሁኑ በመጥፎ ታሪክ ይጻፋል። በጎ ሥራ ያስወድሳል፤ መጥፎው ያስወቅሳል። ይህ የታሪክ ሐቅ... Read more »
የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው:: እነኝህ ባክቴሪያዎች መላ ሳይባሉ ለብዙ ዓመት ከቆዩ አልሰር የተባለ... Read more »
የአንድ አገር መሪ የሚናገረው ንግግር ዓለም አቀፍ ወሬ ይሆናል:: እንዲያውም አንዳንዴ ከሚሠሩት ሥራ ይልቅ በሚናገሩት ንግግር ይመዘናሉ:: ከሥልጣን ሲወርዱ ወይም በሞት ሲለዩም ከሠሩት ሥራ ይልቅ የተናገሩት ነገር ጉዳይ ይሆናል:: ንግግሮቻቸውም በታሪክ ተሰንደው... Read more »
ይሄ ሕይወት የሚሉት ጣጣ ካልቸገረ በቀር እዚያው ሞልቶ እዚያው አይፈላም፤ እያዘገመ ዳገት ያወጣል ፤ እያንደረደረ ቁልቁለት ያስኬዳል:: ልቡ ለዚህ ያልተዘጋጀ ሰው፣ “ዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ” ይሆንና ተስፋ ይቆርጣል ፤ ሁሉም በፍርርቅ እንደሚሄድ... Read more »
ቅድመ -ታሪክ ተወልዶ ያደገባት ከተማ ሰፊና ዘመናዊ የምትባል ናት:: ለእሱ ግን ዕጣ ፈንታው አልሆነችም:: እንደ እኩዮቹ የመማር ዕድል ሳትሰጠው ዕድሜውን በችግር ሊገፋባት ግድ ሆነ:: በአካል መጎልበት ሲጀምር በጉልበቱ ከማደር ሌላ ምርጫ አልነበረውም::... Read more »
ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ውስጥ ነው:: የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ነጆ ከተማ በሚገኘው ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በነጆ ከፍተኛ... Read more »
“ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ውድቀት ነው ። ” ጃክ ማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ የኢህአዴግን ውህደት በግንባሩ ምክር ቤት መፅደቅን እና የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ስያሜ ” የብልፅግና ፓርቲ ” መሰኘቱን በነገሩን ወቅት... Read more »
የአዛውንቷ የአዲስ አበባችን ዕድሜ በአንድ ምዕተ ዓመት ላይ 33 ዓመታትን ደምራ ከአንቺነት ወደ እርሶነት ተሸጋግራለች። ለስሟ ዳቦ ቆርሰው ያወጡላት እመት ጣይቱ ብጡል አይሆንም እንጂ ቢሆንማ ኖሮ ከዘላለማዊ እንቅልፋቸው ተቀስቅሰው በስም ያሽሞነሞኗትን ከተማ... Read more »