ኳስ ወደ አባቶች

የ መንግስት ሰራተኞችን ጠዋት ወደ ቢሮ እና ማታ ወደ ቤት የሚወስደው ሰማያዊው አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ የሚባለው ማለት ነው) አብዛኞቹ ሾፌሮች ከጎልማሳነት በላይ ሲሆኑ አንዳንዶቹም ሽማግሌ በሚባለው ዕድሜ ላይ ያሉ ናቸው። በነገራችን ላይ... Read more »

የምርጫ ጉዳይ ነው!!

በህይወትህ ጠንክረህ በመስራትህ አንዳች ስኬት ሲገጥምህ ያንተን ሞራል ከማነሳሳት ባለፈ ሌሎች ዓይኖች ወዳንተ እንዲያማትሩ ምክንያት ትሆናለህ። ይሁንናም በጥረትህ ወቅት የገጠመህን ተግዳሮት እያሰብክ ከቆዘምክ እናም እንዲህና እንዲያ ባይሆን ኖሮ የስኬታማነቴ ጊዜ ከዚህ ይፈጥን... Read more »

ፀፀት ያልገባው ልብ

ጠዋትና ማታ የሚብሰለሰልበት ጉዳይ ዕንቅልፍ ከነሳው ቆይቷል። ግድ ሆኖበት እንጂ ከቤት ውሎ ባያድር ፈቃዱ ነው። ውጭ ቆይቶ ወደ መኖሪያው ሲዘልቅ ደርሶ የሚያበሽቀውን እውነት ጠንቅቆ ያውቀዋል። በግቢው አንድን ሰው በፍፁም ማየት አይፈልግም። የህይወት... Read more »

«ከውጭ የመጣነው አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች የዴሞክራሲ ሂደት ጊዜ እንደሚፈልግ መረዳት አለመቻላችን ያሳዝነኛል» – አቶ አሚን ጁንዲ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አማካሪ

የተወለዱትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በቀድሞው ባሌ ክፍለሃገር መንደዮ አውራጃ ደንበል በምትባል ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው። ሁለተኛ ደረጃ ሲደርሱ ግን በአካባቢያቸው ሁለተኛ ደረጃ ባለመኖሩ ወደ ባሌ ሮቤ ተሻግረው ዘጠነኛና አስረኛ ክፍልን ተምረዋል።... Read more »

ሌላ ከፍታ!

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የመንግስታቸውን የበጀት አመት ዕቅድ የትኩረት ነጥቦች ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “… የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳተላይት በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ 2012 ዓ.ም. በቻይና ከሚገኝ... Read more »

«ንጋት» ን መርጫለሁ። እናንተስ !?

የዴስቲኒ ኢትዮጵያ ኢኒሼቲቭ ዘጠኝ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ፎረም ፎር ፌዴሬሽን ለበርካታ ዓመታት በመመካከር እና የተለያዩ ሀገራትን ተሞክሮ በመቀመር ሀገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ያወጣል ያሉትን ህልማቸውን እውን ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል። ከነዚህም... Read more »

የሕዝብ ለሕዝብ ልዑካን በካምፓላ

ክፍል ሁለት ኅዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም ብዕሬ ቤትኛ በሆነበት በዚሁ ጋዜጣ፣ በዚሁ ዓምድ ላይ “የሕዝብ ለሕዝብ ልዑካን የካምፓላ ቆይታ” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ ማቅረቤ ይታወሳል። በዚያ የጉዞ ዘገባ ውስጥ ጠቋቁሜ ያለፍኳቸውን... Read more »

በዩኔስኮ ባህረ መዝገብ የሰፈረው የጥምቀት ክብረ በዓል

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የጥምቀት በዓልን በማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገቡን ሰሞኑን ተሰምቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረውን የጥምቀት በዓልን ዩኔስኮ የመዘገበው ታህሳስ 1 ቀን 2012... Read more »

ለ20 ዓመታት በመንገድ ዳር መሸታ የሚቆዝሙ እናት

መግቢያ ቀን የጣላቸው አሊያም ከጊዜ የተጣሉ የሚመስሉ በርካታ ሰዎች በእኚህ ሴት ዙሪያ ተኮልኩለው አንደበታቸው በመጠጥ ኃይል ተይዞ ‹‹ነይ ቅጂ›› ይላሉ። ሌሎች ደግሞ 50 ሣንቲም ጎድሎብኛል ነገ አመጣለሁ እባክሽ አንድ መለኪያ አረቄ ቅጂልኝ... Read more »

ድጋፉም ተቃውሞውም በምክንያት ይሁን!

 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ላደረጉት የሰላም አበርክቶ የዘንድሮው የሰላም ኖቤል ተሸላሚ መሆናቸውን ተከትሎ ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ የኖቤል ሽልማት ድርጅት ዋና ፅህፈት ቤት መገኛ በሆነችው የኖርዌ ርእሰ መዲና ኦስሎ በማቅናት የተዋጣለት... Read more »