በህግ አምላክ እሾህ አታንግሱብን!

ውድ አንባቢዎቼ! የዛሬውን ጽሑፌን የምጀምረው ቀጥሎ ባለው ምሳሌ ነው። በንባብ፣ እንዝለቅ፤ ‹‹ ዛፎች አንድ ጊዜ ንጉስ በላያቸው ላይ ለማንገስ ወጡ፤ ከዚያም በለስን በላያችን ላይ ንገስ አሉት። በለስም፣ ፍሬዬን ትቼ በእናንተ ላይ አልነግስም፤... Read more »

የአምባጓሮው ተፋላሚዎች

መስከረም 1 ቀን 2008 ዓም አዲስ አመት መባቱ ነው። አገር ምድሩ በአውደ አመቱ ድባብ ተውቧል። ክረምት አልፎ በጋ መግባቱ ነውና የጸደዩ አየር በተራው እፎይታን ያጎናጽፍ ይዟል። ለበአሉ ድምቀት በአገር ልብስ የተዋቡ ሰዎች... Read more »

«ህወሃትም ቢሆን አብዮታዊ ዴሞክራሲ መስመሩን አውጥቶ ከጣለ እኛን መቀላቀል የማይችልበት ምክንያት አይኖርም» – አቶ ሙላቱ ገመቹ የመድረክ ስራ አስፈፃሚ አባልና የኦፌኮ ምክትል ፕሬዚዳንት

የዛሬ የዘመን እንግዳችን አቶ ሙላቱ ገመቹ ይባላሉ። የተወለዱት ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ አውራጃ ቦጂጨቆር በሚባል ወረዳ ውስጥ በ1945 ዓ.ም ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የቦጂ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዘማናዊ ትምህርትን ተከታተሉ።የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን... Read more »

አብሮነታችን አይናጋም!

ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው ባህሎች መካከል የሃይማኖት መቻቻልን ያክል ግዝፈት ያለው አኩሪ ባህል ያለ አይመስልም፡፡ኢትዮጵያ አይሁድን፤ ክርስትናንና እስልምናን ከውጭ የተቀበለችና ለዘመናትም ተቻችለውና ተከባብረው እንዲኖሩ ያደረገች ድንቅ ሀገር ነች።ይህም አኩሪ ባህሏ በውጭው አለም ዘንድ... Read more »

ከምግብ ጋር ባዕድ ነገር ቀላቅለው የሚሸጡ ግለሰቦችን ለፍርድ ማቅረብ አልተቻለም

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ይዘትን በመከለስና በመለወጥ ለሽያጭ በሚያቀርቡ ግለሰቦች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እንደቀጠለ ቢሆንም በተጠርጣሪዎች ላይ በቂ የፍርድ ውሳኔ እየተሰጠ አለመሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር የምግብና ጤና ክብካቤ... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የመኪና ስርቆት

ከሰሞኑ አንዲት አሽከርካሪ መኪናቸውን ቦሌ አካባቢ አቁመው ወደጉዳያቸው በእግር ያቀናሉ። ከየት እንደመጣ ያልታወቀ አንድ ግለሰብ ታዲያ መኪናዋን በምን ይክፈታት በምን ባልታወቀ ሁኔታ አስነስቶ እየነዳ ይሄዳል። በዚህ ወቅት ታዲያ ሁኔታውን የተመለከቱ ሰዎች ተጠርጣሪውን... Read more »

ኢትዮጵያ የቱሪስት ጉዞ እገዳ እንዳይደረግባት መሥራት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፡- አገራት በኢትዮጵያ ላይ የቱሪዝም ጉዞ እገዳ እንዳያደርጉ የአገሪቱን ሰላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከቱሪዝም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ትናንት በሐርመኒ ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት... Read more »

የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል አድርገው እየተደራጁ ነው

አዲስ አበባ፡- የአገሪቱን የፀጥታ እና የደህንነት ተቋማትን ሳይንሳዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እይታዎችን እና ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል በማድረግ እየተደራጀ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ‹‹የፀጥታ ተቋማት በፖለቲካ ሽግግር ውስጥ›› በሚል ርዕስ ደህንነትና የፀጥታ አካላት አሠራርና ሪፎርምን አስመልክቶ... Read more »

የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የጠበቀውን ድጋፍ እንዳላገኘ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስደስት ወራት ‹‹አንድ ብር ለአንድ ልብ›› በሚል የ6710 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ የሰበሰበው ገቢ ከጠበቀው አንጻር ዝቅተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል አስታወቀ። የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር... Read more »

«ቻይና ትልቋ የኢትዮጵያ የንግድና የኢንቨስትመንት አጋር ሆና ቀጥላለች» – አምባሳደር ታን ጂአን

አዲስ አበባ፤ ቻይና ትልቋ የኢትዮጵያ የንግ ድና የኢንቨስትመንት አጋር ሆና መቀጠሏን እና በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት 2020 በርካታ የቻይና ኢንቨስትመንቶችም በኢትዮጵያ እንደሚከናወኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጂአን ትናንትና ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤... Read more »