«እንኳን ትልቅ ምርጫ ትልቅ የእግር ኳስ ውድድር ለማካሄድ በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይገባል»- አቶ ኤፍሬም ማዴቦ-የፖለቲካ አማካሪ

የተወለዱት በድሮው ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ይርጋለም ከተማ ነው። ይሁንና በተወለዱ በሶስት ወራቸው አባታቸው በወንጌል አገልግሎት ምክንያት ወደ ኩየራ በመቀየራቸው ኩየራ ከተማ ለማደግና እስከ ሶስተኛ ክፍል ለመማር ተገደዱ ። ከሶስተኛ ክፍል በኋላ ግን... Read more »

ነገረ ኢንዶውመንት… ! ?

( ክፍል ሁለት ) ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት... Read more »

«ግፍና ስድብ የሚፈቅደውን ሕግ ጠቁሙን!»

ግራ ተጋብተናል።ግራ የሚያጋቡን ጉዳዮችና ጉዶች አበዛዝም አስጨንቆናል።እንደ ሀገር፣ እንደ ሕዝብ፣ እንደ ዜጋ ሁሉም በየፊናው አፍ አውጥቶ ጨፍጋጋ ስሜቱን ግለጽ ቢባል ያለ ይሉኝታ የሚዘረግፈው ብዙ ብሶትና ምሬት እንዳለው ሣር ቅጠሉ ሳይቀር አፍ አውጥቶ... Read more »

በሰው መነገድ… እንደወንጀል

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከተመለከታቸው አጀንዳዎች አንዱና ዋናው በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ነበር፡፡ አዋጁ በዕለቱ ጸድቋል፡፡ አዋጁ... Read more »

ሶስት መንግስታትን ያገለገሉት የማዕዱ ንጉስ

የልጅነት ጊዜ አቶ ክፍሌ ስሜ ይባላሉ።የ78 ዓመት አዛውንት ናቸው።ተወልደው ያደጉት መርሃቤቴ ዓለም ከተማ ነው። በተወለዱበት አካባቢ በሚገኝ አንድ ደብር 14 ዓመት እስኪሆናቸው ድረስ የድቁና ትምህርት ተምረዋል።በኋላም አዲስ አበባ ኮልፌ አካበቢ በሚገኘው ቅዱስ... Read more »

በሀሰተኛ ሪፖርት የጋሸቡ ቁጥሮች

የሀገራችን ባለስልጣኖችና መስሪያቤቶች መገለጫ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ የሀሰት ሪፖርት አንዱ ነው። ያልተሰራውን ተሰራ፤ ስራ ያልያዘውን ያዘ፤ በልቶ ማደር ያልቻለውን አርሶ አደር ባለሃብት ሆነ፤ ከዕለት ጉርሱ መትረፍ ያልቻለውን በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጀውን ወጣት ወደ... Read more »

የትርፍ አንጀት በሽታ

የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡ የትርፍ አንጀት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው ለረዥም ጊዜ ሲታመንበት የኖረ ሲሆን... Read more »

ከወጥቶ አደርነት ወደ ኢንቨስተርነት

የአገር ፍቅር መገለጫው ብዙ ነው፡፡ የአገር ፍቅር ምሳሌ ሲነሳ ግን ቀድሞ የሚጠቀሰው ወታደርነት ነው፡፡ ምክንያቱም የወታደር መስዋዕትነት በገንዘብ ወይም በጉልበት ሳይሆን በሕይወት ነው፡፡ አንድ ወታደር ወደ ጦር ግንባር ሲገባ ሞቶ ጨርሷል፡፡ ሞት... Read more »

በስምምነት የተመሰረተች አገር ማን ናት?

‹‹ከእኛው የወጣ ጠማማ ነው ጉድ የሠራን›› የሚለው የዛፎች አባባል የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ነባራዊ ሁኔታ ይገልጻል። ሌሎች የአፍሪካ አገራት ምን እንደሚሉ መደምደም ባይቻልም የኢትዮጵያ ምሁራንና ፖለቲከኞች የሚሉትን ግን ሁላችንም እናውቃለን። የፖለቲካም ሆነ የታሪክ ተንታኝ... Read more »

አታሞና ሎሚ

ባለፈው ሳምንት ስለሀርሞኒካ በሰፊው አስነብበናል። የመገናኛ ብዙኃን ከአገራችን ባህላዊ ነገሮች ይልቅ የውጭውን ማስተዋወቃቸው ለባህላዊ ነገሮች መረሳት ምክንያት መሆናቸውንም ወቀስ አድርገን ነበር። ታዲያ ይህን የወቀሰ ጋዜጠኛ ራሱስ ምን አስተዋዋቂ አደረገው ማሰኘቱ አይቀርም። ለመሆኑ... Read more »