ቅድመ-ታሪክ… የጥንዶቹ ሰላም ማጣት እያደር ብሶበታል። ጠዋት ማታ በጭቅጭቅ የዘለቀው ኑሮ ተስፋ ያለው አይመስልም። ባልና ሚስቱ ለመለያየት ወስነው ፍቺን ካሰቡ ቆይተዋል። በትዳር ሲኖሩ ያፈሩት ወንድ ልጃቸው አፉን በወጉ አልፈታም፣ እግሮቹ ጸንተው አልቆሙም።... Read more »
በብዙ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የምትገኘው ሀገራችን ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመፍጠር አመቺ ጊዜ ላይ ትገኛለች:: ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዲሱ የለውጥ አመራር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አበረታች ቢሆኑም ሀገራችን ያላት ውስብስብ ችግር በቀላሉ የሚፈታ አይደለም:: ይሁን... Read more »
በፍራጃ የተካነ ማህበረሰብ እየተፈጠረ ነው እንዲህ ያለ ልኬት በራሱ አተያይ የሚፈርጅ እታች ሰፈር እንዲ ተባለ፤ እላይ ሰፈር ደግሞ እንዲህ ሆነ ማለት የተለመደ ሆኗል እራስን ከሰፈርተኞች በማውጣት ሌሎችን አቅጣጫ ሰጥቶ ማቧደንን ተያይዘነዋል መዳቢነት... Read more »
ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሲመደቡ ጀምሮ የዕለት ውሏቸው በሩጫ የተሞላ ነው:: ከተማዋን የሸፈናትን ድህነት ለመግፈፍ እንደባተሉ ነው:: ይኸን ጥረታቸውን የሚያደንቁና የሚያግዙ እጅግ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የመኖራቸውን ያህል፤... Read more »
በሀገራችን ጥንታዊ ታሪክ እንደ ግብፅ ተደጋጋሚ ወረራ፣ ጥቃትና ዘመቻ የከፈተብን ሀገር የለም::ከዚያ ሩቅ ዘመን አንስቶ ግብፅ ተኝታልን አታውቅም::አንድ ጊዜ በሰሜን፣ ሌላ ጊዜ በሰሜን ምዕራብና በምሥራቅ 11 ጊዜ ጦርነት ከፍታብናለች::ይሁንና በሁሉም ወረራዎች በጀግኖች... Read more »
ድሬ ያችን ሰዓት! ያችን ሌሊት እንደምን አድርጎ ይርሳት? ከላይ ሰማይ እንደራበው ጅብ ሲያጓራ፣ ሲስገመገም፤ የመብረቅ ብልጭታ ሲያስጓራ፤ የሰዎቹ ዋይታና እሪታ በአዕምሮው ውስጥ እየተመላለሰ እንደምን ሊረሳት ይችላል? ያች ‹‹የበርሃ ንግስት›› አይታና ሰምታ በማታውቀው... Read more »
ጨረራ ወይም ራዲየሽን(radiation) የሚለው ቃል በቀላሉ ሲገለፅ አቅም ወይም ኢነርጂ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በሞገድ (wave) ወይም በንዑስ/ቅንጣት(Particle) መልክ ሲጓጓዝ ማለት ነው። “radiation” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የተለያዩ የሳይንስና የምህንድስና መስኮች ጨረራ እና... Read more »
ትምባሆ ሳይንሳዊ ስሙ ኒኮቴና ታባከም(Nicotiana tabacum) ሲሆን በዓለማችን በስፋት የሚበቅል እፅ ነው፤ በትምባሆ ውስጥ የሚገኘው ኒኮቲን በፈረንሳዊው ዢየን ኒኮት የተሰየመ ሲሆን ኒኮት በ(1530-1600) እ.ኤ.አ የኖረና ለአውሮፓ ትምባሆን ማጨስ ያስተማረ እንደሆነ ታሪኩ ያሳያል::... Read more »
ከማረሚያ ቤት እስከ ሆቴል እና ዩኒቨርሲቲዎች ጓዳ በመግባት በርካቶችን የመመገብ ዕድል አግኝተዋል። በወጣትነታቸው የገቡበት የንግድ ሥራ ጠንካራ አድርጓቸዋል፡፡ ከደሴ ጦሳ ተራራ ሥር በተመሠረተው ህይወታቸው ሌሊት ተነስተው ሲውተረተሩ ይውላሉ፤ ማታም ከሥራ መልስ የቤተሰብ... Read more »
በንጉሣዊ ሥርዓቱ ዘመን ‹‹እረኛ ምን አለ?›› ይባል ነበር አሉ:: በዘመንኛው ‹‹ዓለም እንዴት ውላ አደረች›› ብለን የሚዲያ ዳሰሳ (ሞኒተሪንግ) እንደምናደርገው ማለት ነው:: እርግጥ ነው በዚህኛው ዘመን የመረጃ ዳሰሳ ሲደረግ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ... Read more »