ታማኝነት

 “ዕፁብ ነው ድንቅ ነው ከአልማዝ የነጠረ፣ በዚህ ዓለም ውበት ንብረት ያልሰከረ፣ ቃሉ ከግብሩ ጋሩ ጋር በውል የታሰረ፣ ትናንትናም ዛሬም ታማኝ ሰው ከበረ ፡፡” (ያልታተመ) ታማኝ ሰው ቀድሞ የሚታመነው ለራስ ነው። ለራሱ የታመነ... Read more »

‹‹የቆረኑ ጉዞ›› የእውነተኛ ታሪኮች ምስክር

 የመጽሐፉ ስም፡- የቆረኑ ጉዞ ደራሲ፡- ወይንሽት በየነ ዘውዴ የህትመት ዘመን፡- 2012 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 206 ዋጋ፡- 101.50 ብር በብዙ የስነ ጽሑፍ የውይይት መድረኮች ላይ የምሰማው ነገር ‹‹ረጅም ልቦለድ ጠፋ›› የሚል ወቀሳ ነው።... Read more »

ሙሌቱ ሐቅ – ዓባይም ሐይቅ ሆኗል

 ሆነም። ጋላቢው ሰከነ። ረጋ። ስደት በቃኝ አለ። እናት ምድሩን ተዋወቀ። እናት ዘጠኝ ወራት እንደምታምጥ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ዓመታት አማጣች። በሕዝቦቿ ብርቱ ትግልም ዓባይን ተገላገለች። በእቅፏ አስገብታው ዓይኗን በዓይኑ ላይ ተከለች። ልጇን ለማሳደግም ሽር... Read more »

ስካር የፈታው ጓደኝነት

 ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን በቡረቃ አሳልፎ ፊደል በቆጠረባት ደብረማርቆስ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሯል። አስረኛ ክፍል ሲደርስ ወደቃጣዩ ደረጃ መሻገር አልቻለም፤ የነበረበት ዕድሜ አፍላ ነበርና ገንዘብ ማግኘትና ራስን መቻል አማረው። ያለማሰለስ ሥራ ማፈላለግ ያዘ።... Read more »

‹‹የትህነግ አባላት ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ስለሌላቸው ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለውን በሙሉ ባንዳ ብለው ይፈርጃሉ›› አቶ አገዘው ህዳሩ -የራያራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት

የዛሬው እንግዳችን የተወለዱት በራያ አላማጣ በ1967 ዓ.ም ነው። አንደኛና የሁለ ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው በአላማጣ ተምረው አጠናቀዋል። በሁለተኛ ደረጃ መልቀ ቂያ የተሻለ ውጤት በማምጣታቸው በ1989 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለው የታሪክ ትምህርት አጠኑ።... Read more »

የህዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ስኬት ማሳያ መሆኑን ምሁራን አስታወቁ

 ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ግንባታ ላይ የነበረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ አፈፃፀሙ 74 ከመቶ ደርሷል፡፡ በ2012 ዓ.ም መያዝ የሚገባውን ውሃ ሙሌትም ሙሉ ለሙሉ መያዙን ተከትሎ ለኢትዮጵያ ብስራት ሲሆን ለግብፅ ልብ... Read more »

እንደ አባይ ውኃ የደፈረሰው የግብፅ ሃሳብ

መብራት የናፈቀው ሻማ ይዞ ያለቅሳል፤ መብራት ያለው በመብራት ያሸበርቃል። ይህን ያላደለው በኩራዝ ይጨናበሳል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከመብራትም በላይ ነው። የግብፅ ህዝብ ሙሉ ለሙሉ በመብራት እያሸበረቀ የኢትዮጵያ ህዝብ በኩራዝ እየኖረ... Read more »

ሰባት የውጭ ሀገራት አየር መንገዶች ዳግም ወደ ኢትዮጵያ በረራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፡- የኮሮና በሽታ ከተከሰተ በኋላ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የመንገደኞች በረራ አገልግሎት መነቃቃት በማሳየቱ ሰባት የውጭ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ኢትዮጵያ መብረር መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን... Read more »

በኮሮና ምክንያት ችግር የደረሰባቸው 30 ሺ 87 ዜጎች ከስደት ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል

አዲስ አበባ ፤ በተለያዩ ሀገራት በስደት ላይ የነበሩ እና በኮሮና በሽታ ምክንያት ችግር ውስጥ የወደቁ 30ሺህ 87 ኢትዮጵያውያን ወደሀገር ውስጥ መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር... Read more »

ኮሮናና መዘናጋት ግንባር ፈጥረው እያጠቁን ነውና እንጠንቀቅ!

የኮቪድ 19 ወደ አገራችን መግባትና መስፋፋት እጅግ አሳሳቢ በሆነ ጊዜና ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ የህዝባችን መዘናጋት እየሰፋ መምጣቱን ተከትሎ ሁኔታው እጅግ ያሳሰባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ይሄን መልዕክት አስተላልፈው ነበር። “የኮሮና... Read more »