የሾተላይ (የጽንስ መጨንገፍ) መከሰቻ መንስኤዎችና መከላከያ መንገዶች

ዳንኤል ዘነበ ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው... Read more »

ያለአግባብ መበልጸግ እና ሕጋዊ ውጤቱ

ከገብረክርስቶስ ያለአግባብ መበልጸግ ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ያለአግባብ መበልጸግ (Unjust Enrichment) በሌላ ሰው ድካም ወይም ንብረት በማይገባ ሁኔታ መጠቀም ነው:: በትክክለኛው የሕሊና ሚዛን ካየነው ማንም ሰው በሌላው ኪሳራ እንዲበለጽግ... Read more »

የፖለቲከኞቻችን ምድብ ሠፈሮች

በጌታቸው በለጠ/ዳግላስ ጴጥሮስ ማዋዣ፤ ዘመናዊዎቹ የዓለማችን መድኃኒት አምራቾች ጥበቡን ከእኛ ይውሰዱ ወይንም እኛ ከእነርሱ እንኮርጅ እርግጠኛ አይደለሁም። እንደሚመስለኝ ግን እነርሱ ከእኛ “የመነተፉ” ይመስለኛል። ካልሆነም ስማቸውን በከንቱ አንስቻለሁና “አፉ!” ብላችሁ “ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ... Read more »

“ማይካድራ ዘአኬልዳማ … !?”

በቁምላቸው አበበ ይማም ( ሞሼ ዳያን ) fenote1971@gmail.com ከሀዲውና የባንዳ ዲቃላው የትህነግ ገዥ ቡድን በ1968 ዓ.ም ባሰናዳው የርዕዮት ዓለም መርሀ ግብር / ማንፌስቶ / የአማራን ሕዝብንና ባህሉን በጠላትነት እንዲህ ይፈርጀዋል። “ጨቋኟ የአማራ... Read more »

ልብ ያለው ልብ ይበል

ከጆብራ አባጎሞል  ሰዎች ለሚናገሩት ነገር አጽንኦት ለመስጠት ሲፈ ልጉ ‹‹ልብ በል›› ይላሉ። አንዳንዴ ደግሞ ምስክር እንድትሆኑላቸው ይፈልጉና ‹‹ልብ አርጉልኝ›› ይላሉ። ልብ ላለው፤ ልብ ማለትም ይሁን ልብ ማድረግ ያላቸው ፋይዳ ቀላል አይደለም። በአሁኑ... Read more »

በሥኬት መውደቅ፤ በውድቀት መጥፋት!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሥኬትን የማያልማት ማን ነው? ከውድቀት ለመሸሽ የማይሻስ? በሥኬት አደባባይ ላይ ከወጡት ጎን ለመቆም የሚያፍርስ ማን ነው? በሽንፈት መድረክ ላይ አብሮ መገኘትን ልምዱ ያደረገስ? የሁሉም ጥያቄዎች መልስ “ማንም” የሚል ነው... Read more »

ጎጆ – ማረፊያም ማለፊያም

ለምለም መንግሥቱ  ምድረግቢው ባለጉዳይ አያጣውም ።ሁሌም በሰዎች የተሞላ ነው ።ዶሴ በእጁ ይዞ በግቢው ከላይ ታች የሚራወጠው ባለጉዳይ ጉዳዩን ቶሎ ጨርሶ ለመሄድ በምልጃም፣ በጉርሻም ጥረት ሲያደርግ ይስተዋላል። ከችኮላው ብዛት ሁሉም የራሱን እንጂ የሌላውን... Read more »

ከጀሪካን የውሃ ንግድ ወደ ትልቅ ኢንቨስትመንት

አስናቀ ፀጋዬ በመምህርነት ሙያ ሀገራቸውን ለዓመታት አገልግለዋል። የሥራ ትንሽ የለውም ብለውም ኑራቸውን መደጎሚያ በጀሪካን ውሃ በመሸጥ ተሰማርተዋል። ወደ ሻይና የፍራፍሬ ጭማቂ ማዘጋጀትም ከፍ ብለው ነጋዴ ተብለዋል። በፖለቲካና ማህበራዊ ተሳትፎም በአካባቢያቸው ይታወቃሉ። ከፖለቲካው... Read more »

“የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል”ዓላሚው፣ ዒላማውና ዓላማው!?

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com  “እኔም እዚያው ነበርኩ” ኅዳር 29 ቀን 1999 ዓ.ም። “ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳን የአብሮነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ... Read more »

አባትዬው …

መልካምስራ አፈወርቅ የሁለቱ ቅርበት ከወትሮው ለየት ብሏል። በተገናኙ ቁጥር ቁምነገር ማውራት ይዘዋል። ውስጠታቸውን ያዬ ጥቂቶች ሁኔታቸውን የጠረጠሩ ይመስላል። ከሚያደርጉት ተነስተው የራሳቸውን ግምት እየሰጡ ነው። ሰዎቹ ሁሌም ስለሁለቱ ጉዳይ አበክረው ያወራሉ። ምንአልባት የጥንዶቹ... Read more »