የእህል ውሃው ፍጻሜ

መልካምስራ አፈወርቅ ባልና ሚስቱ በትዳር ዘመናቸው መልካም የሚባል ጊዜን አሳልፈዋል፡፡ በመተሳሰብና በፍቅር የገፉት ጊዜም ለብዙዎች ምሳሌ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ሲኖሩ በጋራ ባፈሩት ሀብትና ንብረት ሲተዳደሩ ቆይተዋል፡፡ አቶ ዓለማየሁ ወይዘሮ አዜብን ከማግባታቸው... Read more »

መዝራትና ማጨድ

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  “እድልዎን ይሞክሩ” ከሎተሪ አዟሪዎች አንደበት የማይጠፋ ቃል ነው። እድሌን ልሞክር ያለው ሎተሪውን ይገዛል። ሎተሪ ገዢው በለስ ቀንቶት የሎተሪው አሸናፊ ቢሆን ደስታው በቀላሉ የሚገለጽ አይሆንም፤ በተለይም ትልቁን ሎተሪ ካሸነፈ። ምክንያትም... Read more »

የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን-በተቀናጀና በፈጠነ መንገድ

ፍሬህይወት አወቀ  በሀገሪቱ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ማቃለል እንዲቻል መንግስት የተለያዩ ሙከራዎችን ያደርጋል። ይሁን እንጂ ችግሩ ከዓመት ዓመት እየተባባሰ በመምጣቱ በህብረተሰቡ ዘንድ የየዕለት ፈተናው ሆኖ ቀጥሏል። የመኖሪያ ቤት እጥረት በተለይም በከተሞች አካባቢ... Read more »

የአባላትን ፍላጎት ለውጤት ያበቃ ዩኒየን

አስናቀ ፀጋዬ  በኢትዮጵያ 22 ነጥብ 6 ሚሊዮን አባላት ያሏቸው 92 ሺ የህብረት ሥራ ማህበራት እንዳሉና የማህበራቱ አጠቃላይ ካፒታልም 28 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር መድረሱን ከፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በእነዚሁ... Read more »

‹‹የትግራይ ህዝብ እውነተኛ ዲሞክራሲ እንዲመጣ የሁልጊዜ ምኞቱ ነበር››ወይዘሮ ያየሽ ተስፋሁነኝ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል ብቸኛ ተወካይ

ማህሌት አብዱል  በአምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል ተወካይ ናቸው፡፡ የተወለዱት ሽሬ እንደስላሴ ከተማ ሲሆን ያደጉትም ሆነ የተማሩት በዚያው ከተማ በሚገኙት “ጸሃዬ ቤት ትምህርቲ” በተባለ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ሽሬ... Read more »

የጭካኔ ጥጉ የት ድረስ ይሆን ?

በእምነት  “ከቀላሚኖ እስር ቤት ወደ አግቤ በመቀጠልም ከትንሽ ቀን በኋላ ወደ ተንቤን መምህራን ኮሌጅ ወሰዱን። የመከላከያ ሠራዊትን የከባድ መሳሪያ ድምፅ ሲሰሙ የ 90 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ አስጀመሩን። ልክ 40 ኪሎ ሜትር... Read more »

ከፍተኛ የደም ግፊትና መከላከያ መንገዶቹ

ይህ በተለምዶ “ደም ብዛት” ወይንም “ደም ግፊት” በሽታ በመባል ይታወቃል፡፡ከፍተኛ ደም ግፊት የሚባለው በትክክል በሚሰራው መለኪያ በተለያዩ ጊዜያት ቢያንስ ሁለት ጊዜ ተለክቶ የላይኛው ግፊት (systolic) 140mmHg እና በላይ ወይም የስረኛው ግፊት (diastolic)... Read more »

ክብር ለጀግናዬ!

 (ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከያኒያን “ያልከፈሉት ዕዳ”፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን በከሃዲያኑ የሀገር ፀሮች ላይ እያስመዘገባቸው ያሉት የሰሞኑ የድል ብሥራቶች ለዜግነት ክብር ከፍታ፣ ለሕዝቡ የአንድነት መንፈስ ማበብና ለኢትዮጵያዊነት ተሃድሶ ያበረከታቸው አስተዋጽዖዎች በጥቂቱና... Read more »

ደመከልቡ የትህነግ ጁንታ…!?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com  ከሀዲውና እፉኝቱ የትህነግ ጁንታ የጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የሰሜን ዕዝ ጥቃት እና የጥቅምት 30ን የማይካድራን ትውልድና ታሪክ ይቅር የማይለውን የክፍለ ዘመኑን ታላቅ ክህደትና ጭፍጨፋ ለመፈጸም ዝግጅቱንና... Read more »

«ፓለቲካችን የቱ ጋ ነበር የቆመው … ! ? »

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ምንም እንኳ ሀገር ሲወረር ፤ ሉዓላዊነት ሲደፈር ልዩነታችንን ትተን ቀፎው እንደተነካ ንብ በአንድነት መትመማችን የሚገባ ቢሆንም ፤ ወረራንና ጥቃትን እየጠበቅን አንድ የምንሆነው የታሪክ ልምምድ ምቾት አይሰጠኝም... Read more »