ጦር አውርድ – ፈውስ አልባ ልክፍት

የሰው ልጅ አሁን ከደረሰበት የእድገት ደረጃ ለመድረስ በበርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ኩነቶች ተፈትኗል፡፡ ከሰው ሰራሽ ፈተናዎች መካከል ጦርነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ጦርነት ከሰው ልጅ ማህበረሰባዊ እድገት ጋር የተቆራኘ እና አብሮ... Read more »

ለከተማዋ ፅዳት የነዋሪነት ግዴታችንን እንወጣ

መዲናችን ሀገር የሚያውቀው ፀሐይ የሞቀው የመጸዳጃ ቤት ችግር አለባት፡፡ ከዚህ የተነሳም በየቦታው ሰው አየን አላየን እያለ የሚሸና ፣ ሸሸግ ያለ ቦታ እየፈለገ ወገቡን የሚሞክር ጥቂት አይደለም። አሁን አሁን ደግሞ በሃይላንድ የውሃ መያዣ... Read more »

ቴሌ/ቨርችዋል-ሜዲስን የዘመናዊ ሕክምና የተስፋ ጎህ

ሕክምናን ተደራሽ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ማድረግ አይደለም እንደኛ ላሉ ሀገራት ለበለጸጉ ሀገራትም ምን ያህል ፈተና እንደሆነ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ታዝበናል። ለነገሩ በድህረም ሆነ በቅድመ ወረርሽኝ ሕክምናን ተደራሽ የማድረግ ችግር የነበረ ዛሬም የቀጠለ ነው።... Read more »

በኮሪደር ልማቱ የተመለከትነውን ትጋት ለማስቀጠል …

አዲስ አባባ ስሟን የሚዋጅ ደረጃ ላይ እንድትደርስ በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል። ከጥረቶቹም መካከል ‹‹እውነት ይህ ሰፈር እንዲህ ያምር ነበር እንዴ ?›› በሚያሰብል ደረጃ የከተማዋ ታዋቂ ሰፈሮች ፒያሳና አራት ኪሎ በሚያሰደንቅ ሁኔታ ተቀይረው መመልከት... Read more »

በነጭ በትር – ሕይወትን ፍለጋ

ቀኑ አልፎ ምሽቱ ሲጀምር ጎኗ ከመኝታ ያርፋል:: ሰውነቷ እንደዛለ፤ ውስጧ ሃሳብ እንዳዘለ ሌቱን ታጋምሳለች:: የቀን ድካሟ፣ የውሎ ገጠመኟ ሁሌም ከእሷ ጋር ነው:: ሸለብ ሳያደርጋት በፊት ቀጥሎ ያለውን ቀን ታስበዋለች፣ በሃሳብ ስትወጣ ስትወርድ... Read more »

ደስተኛ የመሆን ምስጢር

የምንፈልጋቸው ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም፤ ነገሮች በምንፈልገው መንገድ ቢሄዱም ባይሄዱም እንዴት ነው ደስተኛ መሆን የምንችለው? ሁልጊዜ ደስተኛ መሆን፣ ተመሳሳይ የስሜት ሁኔታ ውስጥ መሆን እንዴት ነው መሆን የምንችለው? ደስተኛ ለመሆን እነዚህን አምስት ምስጢሮች ማወቅ... Read more »

የውሽሞቹ ሽኩቻ

ቅናት – የሰዎችን ውስጥ የሚበላ አሰቃቂ ስሜት ነው። ይህ አሰቃቂ ሰሜትም የሰዎች ንፁህ ህልሞች ይመርዛል። በዚህም ምክንያት ቅናት ሰዎችን ቅር የሚያሰኝና መራር ህመም ትቶ የሚያልፍ ጉዳይ ነው። ቅናት ለአንዳንዶች በተለይ በወጣት ወንዶች... Read more »

ከተረጂነት አመለካከት የመውጫው መንገድ

ኢትዮጵያውያን እንደ ድርቅ ያሉ የተፈጥሮ ክስተቶች በአንድ በኩል፣ እንደ ግጭትና ጦርነት ያሉት ቀውሶች ደግሞ በሌላ በኩል በተደጋጋሚ ተመላልሰውባቸዋል። እነዚህ አደጋዎች በየዘመኑ እየተከሰቱ የአያሌ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈዋል፤ አያሌዎችንም ለመፈናቀል ዳርገዋል፤ ችግሮቹ ጥለውባቸው ባለፉት... Read more »

 ለኦዲት ግኝቱ አስተማሪ የእርምት ርምጃ

ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች ሰኔ ወር ገብቶ ሳይጠናቀቅ የተለያዩ ግዥዎችን ለመግዛት ፣ የተለያዩ ክፍያዎችን ለመክፈል፣ የዱቤ አገልግሎቶችን ለመሰብሰብ መሯሯጥ የነበረ አሁንም ያልተቀረፈ ተግባር መሆኑ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይስተዋላል። ይህ የሚያመላክተው ከሥር ከሥሩ በየጊዜው ነገሮችን... Read more »

 አረንጓዴ ዐሻራ – ለሁለንተናዊ ልማት

የበለፀጉ ሀገራት አሳሳቢ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመግታት የአረንጓዴ ኢኮኖሚና መሰል ስምምነቶች እንዲሁም ፖሊሲዎችን ነድፈን እየሠራን ነው ይላሉ፤ ይሁንና በተግባር ሲታይ መሬት ላይ ጠብ ያለ ነገር አይስተዋልም። እነዚህ የበለፀጉ ሀገራት የሚለቅቁት በካይ... Read more »