ቅድሚያ ለሀገር ሞገስ ለሚሆን ውጤት !

የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ሊጀመር ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል። በዚህ ዓለም በጉጉት በሚጠብቀው ትልቅ የስፖርት መድረክ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀት እንዲሁም ማራቶን ድረስ ስሟን የሚያስጠሩ ከዋክብት አትሌቶች አጥታ የማታውቀው ኢትዮጵያ ውጤታማ ይሆናሉ... Read more »

ካንሰርን – በአሸናፊነት

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

 ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳው መርሀ ግብር

እንደ አብዛኛው ሕዝቧ አርሶ አደር የሆነው ኢትዮጵያ ሐምሌ ወር የተስፋ፣ የእምነትና የበረከት ወሯ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። አርሶ አደሩ ፈጣሪውን አምኖ ጥሪቱን አሟጦ ባለሰለሰው ማሳ ላይ የሚዘራበትና አንደ አረምና ኩትኳቶ ባሉት የእንክብካቤ... Read more »

ጭፍን ፍረጃ፣ ጥላቻንና አግላይነትን ማስወገድ!

የማኅበራዊ ስነ-ልቦና ሳይንስ አንድ ሰው በሌሎች ኑሮ ምክንያት የሚደርስበትን ተፅእኖ ወይም የእርሱ ኑሮ በሌሎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅእኖ ያጠናል:: ይህም በማኅበራዊ መስተጋብር ውስጥ በሚፈጠር ግንኙነት የተነሳ አንዱ ሌላው ላይ ወይም ሌላው አንዱ ላይ... Read more »

አባት ወይስ ጠላት?

‹‹አባት›› የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ የአንድ ነገር ምንጭ ወይም ጀማሪ የሚል ትርጓሜን ይይዛል:: አባት ምንጭ ቢሆንም አባትነት እምነት እናትነት እውነት ይባላል:: ልጅ ሲወለድለት አባት መሆኑን አምኖ ተቀብሎ ለልጆቹ ጥላ ሆኖ ከመከራ ከልሎ... Read more »

“የባሕር በር ጉዳይ የመተንፈስ አለመተንፈስ ጉዳይ ነው”- ረዳት ፕሮፌሰር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር)

ረዳት ፕሮፌሰር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር)በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መምህር የዛሬው የዘመን እንግዳችን ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር) ይባላሉ። የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ መምህር ሲሆኑ፣ ያጠኑት የቅየሳ እና ካርታ ሥራ ምሕንድስናን ነው። እስከ... Read more »

በኢትዮጵያዊነት ብዙ እና አንድ መልክ ነን

አስተሳስረውና አጋምደው ካመጡን የወል ስሞች መሀል ብዙና አንድ መልክ የሚለው በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ብዙ እና አንድ መልክ በህብረብሄራዊነት ተምጦ ኢትዮጵያዊነት የተወለደበት፣ አብሮነት ያበበበት የማንነታችን ቀለም ነው። ቀለሙ በዘርና ብሄር የማይደበዝዝ፣ በፖለቲካ ትርክት የማይጠኸይ... Read more »

 የአብዛኛውን ልብ የሚያሰክንና ከቁጣ የሚመልስ የሽግግር ፍትሕ

የሽግግር ፍትሕ የሰብዓዊ መብትን መከበር ለማረጋገጥና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እንዲሁም በሕዝቦች መካከል እርቅ ለመፍጠር አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። በአንድ ሀገር ውስጥ ዘላቂ ሠላምና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በመደበኛው ሕግ መፍታት የማይቻሉ የቆዩ ችግሮችን ለመፍታትና... Read more »

ሀገር በቀል ችግኞች በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር

ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ምድራዊ ስፋቷ 60 በመቶ በደን ሀብት የተሸፈነ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል። በሂደት ግን በብዝኃ-ሕይወት መመናመን ምክንያት ጥቅል የደን ሽፋን ወደ ሶስት በመቶ መውረዱ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተደረጉ... Read more »

 3ኛው የዓለም ጦርነት ስጋት ወይስ ሟርት

ዓለማችን ከመቼውም ጊዜ በላይ በቴክኖሎጂ ትሩፋት አነስተኛ መንደር ሆናለች። ዓለማችን ይበልጥ በኢኮኖሚያዊ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ተሳስራለች። አሜሪካ ስታስነጥስ የተቀረው ዓለም ጉንፋን ይይዘዋል የሚለው ይትበሀል አድጎ ቻይና፣ ሕንድ፣ ራሽያና ሌሎች ሀገራት ሲያስነጥሱ ጉንፋን... Read more »