የሀገር ውስጥ ባንኮችን ተፎካካሪነት ለማሳደግ

በወርሃ ሰኔ 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት እንዲሆን የሚያስችል ተስፋ ሰጪ ርምጃ ተጀምሯል። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራው የባንክ ሥራ ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ በመንግሥት የተላለፈውን የፖሊሲ ውሳኔ ወደ ተግባር... Read more »

ብልሹው የግብይት ሥርዓት የገንዘብ ፖሊሲውን እንዳያጨናግፈው

ኮሽ ባለ ቁጥር ዋጋ ለመጨመር በጥፍሩ ቆሞና አሰፍስፎ የሚጠብቀው ስግብግበ ነጋዴ ሰሞነኛውን የገንዘብ ፖሊሲ ለውጥ ወይም የውጭ ምንዛሬ ግብይት በገበያ ይወሰን ማለቱን ተከትሎ ቀደም ብሎ ያስገባውን መሠረታዊ ሸቀጥ መደበቅና ከገበያ ማጥፋት እና... Read more »

 ሕገወጥ ድርጊቱን የሚመጥን ርምጃ ሊወሰድ ይገባል !

መንግሥት በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ ያሸጋገረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች እንዳሉት በሰነዱ ተገልጿል፤ በማሻሻያው ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡ የሚመለከታቸው ሃላፊዎችና የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም ይህንኑ በሚገባ አስረድተዋል:: ማሻሻያው መተግበር መጀመሩን ተከትሎ ከዓለም... Read more »

ስለ ሕይወት…

መሰረት… የገጠር ልጅ ነች እንደእኩዮቿ ከብቶች ስታግድ ስትዘል፣ስትቦርቅ አድጋለች። ገበሬዎቹ እናት አባቷ፣ በሷ ደስታ ሰላም አላቸው። ልጃቸው ፈገግ ስትል ውስጣቸው ሰላም ያገኛል። ሁሌም ዓለሟን አይተው የልባቸውን መሙላት ይሻሉ። ትንሽዋ መሰረት ከወላጆቿ ፈቃድ... Read more »

ጭፍን ከሆኑ አስተሳሰቦች ራቅ !

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ መውጣትን ተከትሎ በርካታ አስተያየቶች ዘንበዋል። ምስጉንና ቅዱስ የሆኑ፤ ጨለማና አስፈሪ ሃሳቦች እንዲሁ ተደምጠዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሀገርንና ሕዝብን በሚጠቅም መልኩ አስደናቂና አስገራሚ ለውጦችን ማምጫ መንገድ ነው። በሂደትም የሀገሪቱን... Read more »

ተግባቢነትና ሰዎችን የማሳመን ጥበብ

አንዳንዴ የት ይደርሳል ያላችሁት የፍቅር ግንኙነት፣ ጓደኝነት፣ ትዳር ወይም ቢዝነስ ባለመግባባት ምክንያት በአጭር ሲቀጭ ታያላችሁ። ታዲያ እንዴት ነው ራሳችንን ተግባቢ የምናደርገው? ከሰዎች ጋር ነው የምንኖረው። እኛ ሰዎች ደግሞ እንደ ዓይን ቀለማችን ፀባያችንም... Read more »

የሱስ መዘዝ

በ1977 ዓ.ም የተወለደችዋ ለይላ ሰዒድ፤ ስታድግ መልኳ የሚያጓጓ እና እጅግ የሚያምር፤ ተክለ ሰውነቷም ሁሉን የሚያሸብር፤ ያያት ሁሉ የሚመኛት ዓይነት ውብ ልጃገረድ ነበረች። ሊያገባት የማይፈልግ በአካባቢዋ የማያንዣብብ ወንድ አልነበረም። ለይላ ሰዒድ ግን ይህን... Read more »

የባህር በር የትውልዱ ፍትሐዊ ጥያቄ ነው

የባህር በር ባለቤት ለመሆን እያሳየን ያለውን ቁርጠኛ ፍላጎትና ጥረት ተከትሎ አሉታዊ አስተያየት የሚሰጡ ወገኖች ተፈጥረው ተመልክተናል። ከእነዚህ ውስጥ ታሪካዊ ባላንበጣዎቻችን ይገኙበታል። ብሄራዊ ጥቅማችንን የሚያስጠብቅልን ይህንን አጀንዳ የአንድ ሰሞን ወሬ አድርገው የተመለከቱት አካላት... Read more »

የበለጠ ትኩረት ለቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ የመሬት መንሸራተትን ጨምሮ የጎርፍ መጥለቅለቅን እያስከተለ በመሆኑ በሰዎች ሕይወት በንብረትና በኢኮኖሚው ላይ ጫና እያሳደረ ነው። በጎፋ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ሕይወት አልፏል። ንብረት... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጤታማ እንዲሆን

መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። አዲሱ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትና ዘላቂነትን በሚደገፍ ዘመናዊና ጤናማ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማዕቀፍ ለመመሥረት የሚያስችል ነው። ማሻሻያው ፈጠራን የሚያበረታታና ምቹ የኢንቨስትመንትና... Read more »