እንደ ጀመርን ጨረስነው ልበል

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሰሞኑን ሥራ መጀመራቸውን ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሠረት በመከናወን ላይ ይገኛሉ። እንዲሁም የግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜ.ኪ. ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ... Read more »

የሊግ ካምፓኒው ሕግና መመሪያዎች ይከበሩ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማሕበር (ሊግ ካምፓኒ) በክለቦች ዝውውርና ከተጫዋቾች ደመወዝ ክፍያ አስተዳደር ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን የተጋነነ ወጪ ፈር የሚያስይዝ መመሪያን አውጥቶ ወደ ተግባር እንደገባ ይታወቃል። መመሪያው ከክለቦች አስተዳደር፣ አወቃቀርና ከፋይናንስ ሥርዓታቸው... Read more »

አደገኛው ውድቀት

አስመራ እና ዓለምን አንድ የሚያደርጋቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ናቸው። የሁለቱም ባለቤቶች ወጣቶች ናቸው። ሴቶቹ አብዝተው ይዋደዳሉ። በአንድ ግቢ ውስጥ ተከራይተው ሲኖሩ፤ ቀሪዎቹ የጊቢው ተከራዮች ይቀኑባቸዋል። ‹‹የእነርሱ ፍቅር... Read more »

‹‹ኢጎ›› እና ጠንካራ ማንነት

የሰው ልጅ በክርክር ወቅት ያለማመን አልያም ሽንፈትን አለመቀበል ወይም እዋረዳለሁ ከሚል ፍርሃት ከእኔነት /ego/ የሚመጣ እንደሆነ ሳይንሱ ይናገራል። በሌላ ወገን ደግሞ የሰው ልጅ ያመነበትን ነገር ስህተትም ይሁን ልክ እስከመጨረሻው ድረስ ከታገለ እንደ... Read more »

የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ ምንም ዓይነት ምክንያት የለም!

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ምክንያት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ቅድመ ሁኔታ የለም። ይህንንም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በቅርቡ በሰጠው መግለጫ አስታውቀል። የኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ የሁለተኛው መካከለኛ ዘመን መርሐ ግብር ምሰሶ... Read more »

በመንገዳችን ላይ…

የክረምቱ አየር ‹‹መጣሁ ቀረሁ›› በሚለው ዝናብ ግራ የገባው ይመስላል። ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው ቅዝቃዜ ድንገት ብቅ በምትለው ፈዛዛ ጸሀይ እየተዋዛ ነው። የነሐሴ ዝናብ ያረሰረሰው እርጥብ መሬት ጭቃ እንደያዘው አርፍዷል። ዕለቱ ለአብዛኞቹ ምቾት የሰጠ... Read more »

መጪዎቹን ክረምቶች ከአደጋ ነጻ ለማድረግ

ወቅቱ የክረምት ወቅት ነው። ከክረምቱ ጋር ተያይዞ በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎች ደግሞ ይከሰታሉ። ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክረምት ወቅት በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎችን እያስተናገደች ትገኛለች። ይሄ አደጋ ከሰው ሕይወት መጥፋት እስከ ንብረት... Read more »

የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በአካባቢው ያንዣበበው አደጋ

አደጋ ያንዣበበበት የአፍሪካ ቀንድ በሚለው መጽሃፋቸው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሶማሊያን እንዲህ ይገልጿታል። የሶማሊያ ታሪክ የሚያስደንቅም፤ የሚያሳዝንም ነው። በመሰረቱ ሶማሊያ ሳይጸነስ የተወለደ ሀገር ነው። ሶማሊላንድ እኤአ በሰኔ 26 ቀን 1960 ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት... Read more »

የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በአካባቢው ያንዣበበው አደጋ

አደጋ ያንዣበበበት የአፍሪካ ቀንድ በሚለው መጽሃፋቸው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሶማሊያን እንዲህ ይገልጿታል። የሶማሊያ ታሪክ የሚያስደንቅም፤ የሚያሳዝንም ነው። በመሰረቱ ሶማሊያ ሳይጸነስ የተወለደ ሀገር ነው። ሶማሊላንድ እኤአ በሰኔ 26 ቀን 1960 ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት... Read more »

የኮሪደር ልማቱ ይዞት የመጣውን ትሩፋት ሙሉ ለማድረግ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁርጠኛ አካሄድ በመከተል የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና የሆነችውን አዲስ አበባን በኮሪደር ልማቱ በመታገዝ አዲስ እንዲሁም አበባ እያደረገ ይገኛል። ይህ ተግባር ሲከናወን ከተማዋ አዲስ እና ውብ ከመሆኗ በተጨማሪ የተገኙ ሌሎች... Read more »