ሳሙኤል ፈረንጅ – የጋዜጠኝነት ሙያ ፈር ቀዳጅ!

በዚያን ጊዜ … እንደዛሬው መገናኛ ብዙሃን ባልተስፋፋበትና መረጃ እንደልብ በማይዛቅበት ዘመን የጋዜጠኝነት ሙያ እንዲያድግ ፈር ቀዳጅ ከሆኑና የበኩላቸውን አሻራ ጥለው ካለፉ አንጋፋ ባለሙያዎች አንዱ ነው። በዚህም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መስኮት ላይ ቀርቦ በዜና... Read more »

 የመጀመሪያው ሲቪሉ የመከላከያ ሚኒስትር

ስህተትን ለማረም፣ ለማስተካከል፣ ራሳችንን ለማነጽ ስንፈልግ ቅድሚያ የምንፈልጋቸው የቀደሙትን ባለውለታዎቻችንን እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም:: ምክንያቱም እነርሱ ዘንድ ታሪክ አለ፤ በእነእርሱ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ድል፣ ተስፋና ፍቅርም አለ:: ለሌሎች መኖርና ሌሎችን ማቆምም እንዲሁ... Read more »

 የካራማራው ጀግና፤ -አሊ በርኬ

የካራ ማራ ድል ሲነሳ ሁልጊዜ አብሮ የሚነሳ አንድ ጀግና አለ፡፡ በእጅ ቦንብ የጠላትን ታንክ ላንቃ ያዘጋ፣ ታንክ ማራኪ፣ በካራማራ የድል ኒሻን ፣ የሻለቃ ባሻ መዓረግም ተሸላሚ ነው – አሊ በርኬ ። የካራማራ... Read more »

 የዳቦ አባት – አቶ ዘሙይ ተክሉ

በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች ስማቸውን እያወቅን አመሠራረታቸውን እና ታሪካቸውን በቅጡ የማናውቃቸው ብዙ አምራች እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች አሉ:: ከእነዚህ ድርጅቶች አንዱ ሸዋ ዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካው ነው:: በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች... Read more »

የድምፀ መረዋዋ ስንብት

በመገባደድ ላይ ባለው በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ የህይወት ዘመናቸውን ሙሉ ስለአገራቸው እና ለህዝባቸው ደፋ ቀና ያሉ ብርቅዬ ልጆቿን አጥታለች። ከእነዚህም መካከል ዶክተር ተወልደ ገብረእግዚአብሔር፣ ጋሽ ዘሪሁን አስፋው እና እማሆይ ፅጌ ማርያም ይጠቀሳሉ። ከሰሞኑ... Read more »

 የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ደራሽ ስዊድናዊው አብራሪ

የዛሬው የባለውለታ አምዳችን እንግዳ የኢትዮጵያ ወዳጅ እና ባለውለታ ስዊድናዊው ኮሎኔል ካርል ጉስታፍ ቮን ሮዘን ናቸው:: ኮሎኔል ካርል ጉስታፍ ከለጋ ወጣነት እድሜያቸው ጀምሮ እስከ ጡረታ መዳረሻ እድሜቸው ድረስ ለኢትዮጵያ ጉልበታቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ እውቀታቸውን እንዲሁም... Read more »

ዘመን አይሽሬው ብስክሌተኛ

በዛሬው ባለውለታዎቻችን ዓምዳችን ከስፖርቱ ዓለም ጎራ ብለን ኢትዮጵያዊው ብስክሌት ጋላቢና በዘርፉ ሀገሩን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስተዋወቀውን ገረመው ደንቦባን ይዘን ቀርበናል። ይህ የአገር ባለውለታ እንግዳችን የተወለደው ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሩ አንድ ዓመት በፊት አዲስ... Read more »

 የሕይወቷን ጨለማ በፅናት አልፋ ለሌሎች ፅናት የሆነች እንስት

‹‹ለምንኖርባት ዓለም ኪራይ መክፈል አለብን›› በሚለው ንግግራቸው ይታወቃሉ፤ በሀገር ውስጥም ሆነ በባህር ማዶ ለተጎዱ፤ ግራ ለገባቸው ፣ ጭልም ድንግዝግዝ ላለባቸው የብርታት፤ የጥንካሬ የተስፋ ምሳሌ ተደርጋ ትጠቀሳለች፤ የዛሬዋ የባለውለታ አምዳችን ባለታሪክ፡፡ በተለይም ደግሞ... Read more »

የኢትዮጵያ የጭንቅ ጊዜ ባለውለታ- ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ

ኢትዮጵያ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን ሁሉ በመስጠት ብዙ ዋጋ የከፈሉላት ባለውለታ ልጆች አሏት። በተለይም በችግር ጊዜ ገሸሽ ሳይሉ ችግሯን ችግራቸው አድርገውና የመፍትሔ አካል ሆነው መድህን የሆኑዋት ምርጥ የአብራኳ ክፋዮች ቁጥር የሚናቅ አይደለም። ከእነዚህም የአገር... Read more »

«የፒያኖዋ እመቤት»

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ አቀናባሪነት እንዲያም ሲል፣ በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ የደረሰች ማግኘት አደጋች ነው።አንዲት ሴት ግን ይህን ሁሉ ተሻግራ ታሪክ ጽፈዋል።እማሆይ ጽጌ ማርያም... Read more »