
ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመምህርነት አገልግለዋል። ከመምህርነታቸው ባሻገርም በአፍሪካ ቀንድ፣ በሶማሊያ ጉዳዮች ፣በኢትዮጵያ ረሀብና የአስተዳደር ጉዳዮች እንዲሁም በቅርብ ግዜ በፃፏቸው ጽሑፎችና በግጥማቸው ይታወቃሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤም መሥራች ናቸው። ከመሥራችነት በዘለለም... Read more »
ባለፈው ሳምንት ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ታላቅ አስተዋፅኦ ስላደረጉት፤ ስለ መምህራቸውና አሻራ አስረካቢያቸው አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ) ሕይወትና ስራዎች (በዚሁ ገጽና አምድ ላይ) ማንሳታችን ይታወሳል። በእግረ-መንገዳችን የዛሬው እንግዳችንንም... Read more »

ከዚህ በፊትም በአንድ ጽሑፋችን እንዳልነው፣ ከአንዳንድ (በተለይም የአፍሪካ) አገራት በስተቀር፣ በአለማችን ደራሲ ክቡር ነው። በተለይም የማስተማሪያ መጻሕፍትን እና መዝገበ ቃላትን ያዘጋጀ ደግሞ የበለጠ ክቡር ነው። እንደመታደል ሆኖ ሌሎች አገራት (ወይም፣ ሕዝቦች) ለብዕር... Read more »

ዛሬ ከነበርንበት፣ የራሳችንን ባለውለታዎች ከምንዘክርበት አካሄድ ለጊዜውም ቢሆን ወጣ እንበልና ከውጪው አለም ለኛ ሲሉ፣ ለኢትዮጵያ ሲሉ ያልሆኑት የሌላቸውን፣ ድሩሲላ ዱንጂ ሂውስተንን የመሳሰሉትን (በተለመደው አገላለፅ፣ ”የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጆች” የምንላቸውን) በማንሳት ልፋትና ስለ... Read more »

የገዘፈ ሰብእና ያላቸው ሰዎች በተደጋጋሚ ሊነሱ የሚችሉባቸው ምክንያቶች አያሌ ሲሆኑ፤ የዛሬው እንግዳችንም የዚሁ ሰብእና ተጋሪ ናቸው። ሁለገብ ሰብእና ያላቸው ሰዎች ሊታወሱ የሚችሉባቸው ስራዎቻቸው በርካታ ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ የሕይወት ዘመናቸውን በደራሲነት፣ ጋዜጠኝነት፣ ተርጓሚነትና... Read more »

ሸማ በየፈርጁ . . . እንዲሉ ባለ ውለታነትም እንደዛው ነው፤ በየዘርፉ፣ በየፈርጁ … ውለታ አለ። በመሆኑም ይህ ዓምድ በእስከ ዛሬ ጉዞው ባለውለታዎችን ከየፈርጁ ሲያመጣ ሲዘክራቸው፤ ለትውልድም ሲያስተላልፋቸው የቆየው። ከጦር ሜዳ እስከ ሕክምናው፤... Read more »

አገር ስራዬ ብላ ካፈራቻቸው ማንነቶች፤ ስራዎቻቸው በአግባቡ ለትውልድ ያልተላለፉላቸው ብሔራዊ አርበኞች፣ አቻ የለሽ ጀግኖች ብዙዎች ናቸው። ከጀግኖቹም መካከል ቀዳሚዎች ያሉ ሲሆን አንዱም በ “አይበገሬው ጀነራል”ነቱ (ዶጋሊው ላይ ባስገኘው ድል ምክንያት ያገኘው መጠሪያ... Read more »

ለዛሬ ገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣ ሃያሲ፣ ተርጓሚ፣ መምህር፣ የሥነጽሑፍ ተመራማሪና የገዘፈ ሰብዕና ባለቤት የሆነው ደበበ ሰይፉ ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ፣ ተውኔትና ሌሎች የኪነጥበብ ዘርፎች ስላበረከታቸው አስተዋፅኦዎች በጥቂቱ እንመለከታለን። ደበበ ሰይፉ ሐምሌ 5 ቀን 1942... Read more »

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »

ዛሬ በዚህ አምድ የምንዘክራቸው ባለውለታችን ብዙ መልካም ተግባራትን አከናውነው ሳለ ታሪካቸውና አበርክቷቸው በሥራቸው ልክ ካልተነገረላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ የሆኑትን ደራሲ፣ የታሪክ ተመራማሪ፣ የግብርና ሳይንስ ሊቅ፣ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ የነበሩትን ብላቴን ጌታ... Read more »