የጎበጠው የሸማቹ ትከሻ ሸክሙን የሚያቀልለት ይፈልጋል

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! አሁን ባለንበት ወቅት መቼስ ከኮሮና ውጭ ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ የለንም።መሼም ጠባም ወሬያችንም ጭንቀታችንም እሱው ሆኗል።ለራስና ለወገን ሕይወት ዋጋ በመስጠት ብርቱ ጥንቃቄ እስካደረግን ድረስ ደግሞ ይህንን አስጨናቂ ጊዜ... Read more »

ሁሉም ዜጋ በራሱም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያውጅ ያስፈልጋል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለምን?

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባለፉት ጥቂት ዓመታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቤተኛችን ሆኗል። የ1997ቱን ምርጫ ተከትሎ እንዲሁም ሕዝባዊ ተቃውሞው በበረታበት የለውጡ ዋዜማ የታወጁት አዋጆች “ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ተፈጥሯል” የሚል... Read more »

የኮሮና መዘዝና የአንዳንድ ውሎች ዕጣ ፋንታ

በገብረክርስቶስ የባልንጀራዬ ሰርግና የሥነ-ሥርዓቱ መሰረዝ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባልንጀራዬ በመጪው ወርሃ-ሚያዚያ የሶስት ጉልቻን ኑሮ ሊጀምር፣ ጎጆ ሊቀልስ ደፋ ቀና ይል ይዟል። የጋብቻ ሥነ-ሥርዓቱንም በመዲናችን በሚገኝ አንድ ሆቴል “ድል ባለ ድግስ”... Read more »

የወንጀል ክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመንና አቆጣጠሩ

ስለ ይርጋ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “ይርጋ” የሚለው ቃል ተደጋግሞ ሲነገር ይደመጣል። “ይርጋ አግዶታል”፤ “በይርጋ ቀሪ ሆኗል”፤ “የይርጋ ጊዜው አልፎበታል” ወዘተ… ሲባል እንሰማለን። ለፍትሐብሔርም ሆነ ለወንጀል ጉዳዮች የይርጋ ጊዜ ይቀመጣል። በፍትሐብሔር... Read more »

የውል ግዴታን ማስቀረት የሚቻለው እንዴት ነው?

የውል ግዴታ ቀሪ መሆን እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከጥቂት ጊዜያት በፊት ውልን ከመሰረዝና ከማፍረስ ጋር በተያያዘ አንድ ጽሑፍ ለአንባብያን ማድረሳችን ይታወሳል።በዚያ ጽሑፍ ታዲያ በውል ውስጥ የተቋቋመ ግዴታ ቀሪ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች ውስጥ... Read more »

ያለአግባብ መበልጸግ እና ሕጋዊ ውጤቱ

ያለአግባብ መበልጸግ ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ያለአግባብ መበልጸግ (Unjust Enrichment) በሌላ ሰው ድካም ወይም ንብረት በማይገባ ሁኔታ መጠቀም ነው፡፡ በትክክለኛው የሕሊና ሚዛን ካየነው ማንም ሰው በሌላው ኪሳራ እንዲበለጽግ ሊፈቀድለት... Read more »

የሕሊና ጉዳት ካሣ ከውል ውጭ በሆነ አላፊነት

የሕሊና ጉዳት ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ጉዳት የሚባለው ሁኔታ ጠቅለል ባለ አገላለጽ በአንድ ሰው ጥቅም ላይ የሚደርስ ኪሣራ (Loss) ነው። ይኸውም የግለሰቡን ኢኮኖሚያዊ (የገንዘብ) ወይም የሕሊና (የሞራል) ጥቅምን የሚነካና... Read more »

በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ

የሰሞኑ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከሁለት ሳምንት በፊት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአንድ የወንጀል መዝገብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል። ይህንኑ ተከትሎ በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የፌስቡክ ገጽ ሰሞኑን... Read more »

የሰበር ሰበር እና መሰረታዊ የሕግ ስህተት በፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጅ

ፍርድ ቤቶቻችንን በወፍ በረር እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! መንግሥትን ሦስት አካላት ናቸው አምዶች ሆነው የሚያቆሙት – ሕግ አውጪ፣ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ። ሕግ ተርጓሚዎቹ ፍርድ ቤቶች ናቸው። እነዚህ አካላት አንዱ ከሌላው... Read more »

የጉዳት ኪሣራ አጠያየቅና የተከሳሽ መከራከሪያዎች

የጉዳት ኪሳራና አጠያየቁ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የጉዳት ኪሳራ (Compensation for Damage) ከውልም ሆነ ከውል ውጭ በሚመጣ ኃላፊነት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይችላል። ይኸውም በአንድ ሰው ጥቅም ላይ የሚደርስን በደል ለማካካስ ሲባል... Read more »