እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ኢትዮጵያችን ከለከፋት ሾተላይ መቼ እንደምትፈወስ ግራ ያጋባል። ማህፀነ-ለምለም ናትና ውብ ልጆችን ከማፍራት አልቦዘነችም። ግና ምን ዋጋ አለው በዘመናት የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት በተለይም በደርግ የጠብመንጃ ዘመን ትውልዶችን... Read more »
መንደርደሪያ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የዓባይ ጉዳይ ዛሬም በሞቅታ ላይ ነው። በተለይም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ጋር በተያያዘ የግድቡ ጉዳይ ዓይነተኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። ኢትዮጵያ ከምድሯ በሚፈልቀው የዓባይ ወንዝ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! አንድ ሰው በውል ውስጥ የገባውን ግዴታ በአግባቡ ካልፈጸመ የድርሻውን ግዴታ የተወጣው ሌላኛው አካል ማስጠንቀቂያ እንዲሰጠው ሕግ ያስገድዳል። በዚህ ሂደት ውስጥ ታዲያ ማስጠንቀቂያ የደረሰው ወገን አንድም እንደውሉ ግዴታውን... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከወራት በፊት በዚሁ የሕግ ዓምዳችን ላይ የወንጀል ክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመንና አቆጣጠሩን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ማቅረባችን ይታወሳል። በዚህኛው ዕትማችን ደግሞ በፍትሐብሔር ጉዳዮች ላይ የይርጋ ዘመንን በተመለከተ የግንዛቤ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በምርጫ ላይ ያሳረፈውን ጥቁር ጥላ በተመለከተ ዳሰሳ ማድረጋችን ይታወሳል። በዚህኛው ጽሑፋችን ደግሞ ከሕገመንግሥት ትርጉም ጋር በተያያዘ ማብራሪያ እናቀርባለን። የሕገመንግሥት ዝምታ አለ... Read more »
ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ትውልድ እንዲህ ባለ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ሲገኝ በአስተዋይነት አኩሪ ታሪክ ጽፎ ማለፍ ይገባዋል:: ፈታኙን ወቅት በጥበብ ተሻግሮ ሀገርን ከነክብሯ ለልጆቹ የሚያስረክብ ትውልድ ዘለዓለም በበጎ ይወደሳል::... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ለአገራችን እንግዳ የሆነው የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን ረቂቅ አዋጅ ከሰሞኑ ብቅ ማለቱን ተከትሎ በቀደመው ሳምንት እትማችን በሕጉ ዙሪያ አንዳንድ ጉዳዮችን መዳሰሳችን ይታወሳል:: ተከታዩን ክፍል እነሆ:: ማህተም እና እማኞች በኤሌክትሮኒክ... Read more »
ክፍል አንድ ለግንዛቤ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በቴሌግራም እና በፌስቡክ ገጾች ላይ የጫማ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመድሃኒቶችና ሌሎችንም ምርትና አገልግሎቶችን የተመለከቱ ማስታወቂያዎች መበራከታቸውን ሳናስተውል አልቀረንም። የአውቶበስ ቲኬት መቁርጥና... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባሳለፍነው ሳምንት “በሕግ የተፈቀዱ፣ የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ አድራጎቶች” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በወንጀል ከመከሰስና ከመቀጣት ነፃ ከሚያስደርጉ ምክንያቶች ውስጥ የተወሰኑትን ለመዳሰስ ሞክረናል። እነዚህም በሕግ የተፈቀዱ አድራጎቶች፤ የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ... Read more »
ክፍል አንድ በሕግ የተፈቀዱ ድርጊቶች እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! በመርህ ደረጃ አንድ ሰው አስቦ ወይም በቸልተኝነት ላደረገው ወንጀል አላፊ ነው – ይከሰስበታል ይቀጣ በታል። ያም ሆኖ ግን ምንም እንኳን የፈጸመው ድርጊት... Read more »