ለማስታወስ፤ ቅሬታ አቅራቢ አቶ በዛብህ ታምሩ ወደ ዝግጅት ክፍላችን ለመምጣት መሰረታዊ ምክንያት ሆኖኛል ብለው የነበረው የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ያስቀመጠውን ራዕይ ለማሳካት በትክክለኛው የስራ ሂደት ላይ ባለመሆኑ ሂደቱ እንዲስተካከል ችግሩን... Read more »
እንደመንደርደሪያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ዞን ቀወት ወረዳ ነዋሪዎች እነ ዶሰኛው አጎናፍር 67 ሰዎች በአንድ ላይ ያቀረቡትን አቤቱታ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ይመለከታል:: አቤቱታ አቅራቢዎቹ በአካባቢያቸው ከሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት... Read more »
.የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ የተለየ አቋም መያዙ ተጠቆመ ረቡዕ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) በሚል በአገሪቱ የሚስተዋለው ቁማር እንዲቆም ከስምምነት መደረሱን የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሲገልፅ፤... Read more »
የወጣቶቹን ሁኔታ ከሩቅ ለተመለከተው እጆቻቸው፣ ዓይኖቻቸውን መላ ትኩረታቸውን ጠምዶ የያዘውን ጉዳይ ለማወቅ ያጓጓል። እግሮቼን ወጣቶቹ ተደርድረው ወደተቀመጡበት አቅጣጫ መሰንዘር ጀመርኩ። በእጆቻቸው የያዟቸውን ትኬቶች በዓይኖቻቸው እየቃረሙ በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ የተለያዩ መረጃዎችን ሲሞሉ ይታያል።... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የተቸሯት ገፀ በረከቶች የጠላት ዓይን ማሳረፊያ ሆና እንድትቆይ አድርጓታል። መልከዓ ምድራዊ አቀማመጧ፣ ተስማሚ አየሯ፣ ለም አፈሯ፣ ታላላቅ ወንዞችና ሐይቆቿ ለመስፋፋት ዓላማ የነበራቸው ታላላቅ የሚባሉ የዓለም አገራት ትኩረትና ቀልብ እንድትስብ ዋነኛ... Read more »
እንደመንደርደሪያ፤ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ሞጆ አካባቢ ደርሷል።በርካታ የቆዳ እና የቄራ ፋብሪካዎች የከተሙባት የኢንዱስትሪ ማዕከሏ ሞጆ ከተማ የሚገኙት ባለሀብቶቿ ከፋብሪካቸው የሚወጣውን ተረፈ ምርት ማስወገጃ አጥተው እየተማረሩባት ያለውን ጉዳይ ይመለከታል።... Read more »
ጥር 6 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሠራተኞቹን ቅሬታና የአስተዳደር አካላት ምላሽ የያዘ ዜና እንዲሁም ‹‹ከአየር መንገዱ ዝና በስተጀርባ›› በሚል ርዕስ ደግሞ በፍረዱኝ ገጽ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ላይ ሰፊ ዘገባ... Read more »
ወደ አንድ ጎን ያዘመመው ታድፖሊን ሸራ ከአናቱ መጠናቸው አነስተኛ ድንጋዮች ተበትነውበታል። ላስቲኩን ለመወጠር ያረፉት ቋሚ እንጨቶች ከላይ ያረፈባቸው የድንጋይ ሸክም የከበዳቸው ይመስላሉ። እናቶች የ“ስጥ” ላስቲካቸው ንፋስ እንዳይረብሸው ዳር ዳሩን በድንጋይ እንደሚያስይዙት ሁሉ... Read more »
እንደመንደርደሪያ፤ አክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ቤት ሰርቶ ለቤት ገዢዎች ለማስረከብ ውል ይገባል። ከ 2ሺ500 ደንበኞችም አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ይሰበስባል። ደንበኞቹ በውላቸው መሰረት ቤታቸውን ለመረከብ ቢጠባበቁም ሳይሆን ይቀራል። “ቤት ለምቦሳን”... Read more »
በአገሪቱ ያለው አቅም ውስን በመሆኑ ሀብትን በአግባቡ መጠቀም ወሳኝ ነውና መንግሥት የሌብነት ማዕከል ይሆናሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዘርፎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የደረጃ ሰንጠረዡን የሚይዘው ታዲያ መሬት ሲሆን፤ ይህንን ሀብት... Read more »