ባለፉት 19 ወራት ለውጡ ካስገኛቸው ፍሬዎች ከሚጠቀሱት መካከል አወዛጋቢ የነበሩ ሕጎች የማሻሻል ሥራ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር፤ የበጎ አድራጎት እና የማህበራት አዋጅ፣ የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅና የመሳሰሉትን... Read more »
ማዋዣ፤ በጅምላ ፍረጃ የኢትዮጵያን የፖለቲካ አካሄድ መበየን ካስፈለገ ከልጆች “ዕቃ ዕቃ ጨዋታ” ጋር ማስተያየቱ ይበልጥ የተሻለ ይሆናል። “ከዝንጀሮ ቆንጆ … ” እንዲሉ በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ሥልጣንን ብቻ እያለሙ የሚፋተጉትን ቡድኖች ማንነት... Read more »
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 29 ቀን 2012 ዓ.ም እኩለ ለሊት ላይ የተከሰተ ግጭት ለሰዎች ሕይወት መጥፋትና ለጉዳት ዳርጓል። ግጭቱን ተከትሎ በዋነኛነት በማህበራዊ ሚዲያው ቀጥሎም ራሳቸውን የአንድ ብሔር ተቆርቋሪ አድርገው ያስቀመጡ መገናኛ ብዙሀን በኩል... Read more »
ተደጋግሞ በሚተረክ አንድ ስዕላዊ ይዘት ባለው አጭር ታሪክ ልንደርደር፡፡ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ሰዎች አንድ ትልቅ ግንድ በትከሻቸው ላይ ተሸክመው ወደሆነ ቦታ እንዲያደርሱ ተልዕኰ ይሰጣቸዋል፡፡ ሁሉም የቡድኑ አባላት በተቀራረበ ርቀት ያንን ፈታኝ... Read more »
ከምርጫ 97 በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው አንጻራዊ ሠላም ወደመደፍረስ አመራ፡፡ ሞቅ በረድ ቢልም መንግሥትን በኃይል መቃወም የተጀመረው ምርጫውን ተከትሎ ቀውሶች ከመጡ በኋላ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በተደራጀና ባልተደራጀ መልክ ሕዝብ መንግሥት ላይ የእንቢተኝነት... Read more »
በፊደል ገበታ የንባብ አፋቸውን አፍታተው ወደ መደበኛ ትምህርት የሚሸጋገሩ ታዳጊ ሕጻናት በመጀመሪያ የሚፋጠጡት ከአራቱ መሠረታዊ የሂሳብ ስሌቶች ጋር ነው። ከመደመር፣ ከመቀነስ፣ ከማባዛት እና ከማካፈል ጋር። የኒኩልዬር ሳይንስ ትንተና ከዘርፉ ውጭ ለሚገኙ በርካታ... Read more »
የመጽሐፉ ርዕስ ፡-መደመር ደራሲ፡- ዐብይ አሕመድ (ፒ.ኤች.ዲ) የገጽ ብዛት፡- 280 የታተመበት ጊዜ፡- መስከረም 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 300 ብር (በጥቁር ገበያ ከብር 350 – 400) ዳሰሳ፡- ፍሬው አበበ «መደመር» የሚለው ቃል በፓርላማ መድረክ... Read more »
ጨረቃ በመሬትና በፀሐይ መካከል በምታልፍበት ጊዜ ጥላዋን በመሬት ላይ በመጣል የምትፈጥረው የፀሐይ ብርሃን መሸፈን ወይንም ግርዶሽ በሳይንሳዊ መታወቂያው ኤክሊፕስ ተብሎ ይታወቃል። በፖለቲካዊው ተጓዳኝ ትርጉሙ ደግሞ ይሄው ኤክሊፕስ የሚለው ቃል የሚሰጠው ፍቺ በአንድ... Read more »
የዘንድሮ ሀገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ ወራት ቀርተውታል። የምርጫው ድምጽ መስጫ ወር ግንቦት ውስጥ ሊሆን እንደሚችል ታሳቢ ቢደረግ ግፋ ቢል ከሁለት ወራት በኋላ የዕጩዎች እና የመራጮች ምዝገባ ሊካሄድ እንደሚችል ይገመታል። የፓርቲዎች ዝግጅት ግን... Read more »
ርዕሱ የተውሶ ነው። ያውም ለመጽሐፍ የተሰጠ ርዕስ። የዚህ ግሩም ግለ ታሪክ መጽሐፍ ባለቤት ሥዩም ወልዴ ራምሴ ይባላሉ። ባለታሪኩ ስዩም በኢትዮጵያ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ አንቱታና ክብር ከተጎናጸፉት ጥቂት የሀገራችን ጠቢባን መካከል አንዱ... Read more »