ሀገራችን በታሪኳ ከፈጸመቻቸው እየፈጸመቻቸው ካሉ ግዙፋን ፕሮጀክቶች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጨምሮ አንድ ላይ ቢደመሩ የ”አረንጓዴ አሻራ”ን ያህል ክብደት አልሰጣቸውም። የህዳሴውም ሆነ የሌሎች ታላላቅ ግድቦች ህልውና የሚወሰነው ዛሬ በትጋት በምንከውነው የአካባቢ ጥበቃ... Read more »
በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (በናይል ወንዝ) ጉዳይ የግብጽን ፕሮፖጋንዳ መመከት እንዳለብን የሚያሳስብ መጣጥፍ በዚሁ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አቅርቤ ነበር። በዚህ መጣጥፍ ላይ የሚዲያ ተቋማት (ኦንላይን ሚዲያን ጨምሮ)፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በህዳሴ ግድብ ጉዳይ አንድ... Read more »
የሰኔ ክራሞታችን፤ የሀገራችን የሰኔ ወር ለብዙ ጉዳዮቻችን በድንበርነት ያገለግላል። በጋና ክረምት ተጨባብጠው ለከርሞ ያድርሰን ብለው የሚሰነባበቱት በሰኔ ወር ነው። ፀሐያማዎቹን ቀዳሚ ዘጠኝ ወራት የሰኔ ወር የሚቀበለው “የዝናብ እንባ” እያካፋ ነው። የዓመቱ የትምህርት... Read more »
ውቤ ከልደታ ዓለም የተለያዩ የአስተዳደር መርሆዎች አሏት። ዴሞክራሲን አስፍነናል ከሚሉት የአሜሪካና አውሮፓ አገራት ጀምሮ ፍፁም አምባገነናዊ ናቸው በሚል እስከሚተቹት የአፍሪካና የኤሽያ አገራት ድረስ ሁሉም የየራሳቸው መርህ አላቸው። አንዳንዶቹ ለህዝባቸው የተሻለ ነገር ለመስራት... Read more »
መግቢያ ይህ ጽሁፍ የሚያጠነጥነው ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና ትብብሮች ከዘላቂ ልማት ግቦች በተለይም ከአምስቱ ምሶሶዎች ጋራ ማለትም ህዝብ፣ መሬት፣ ብልጽግና፣ ሠላምና አጋርነት እንዴት እንደሚዛመድ ለማሳየት እና ከዓለም አቀፍ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና ከአባይ ወንዝ... Read more »
የቃተተው የባለቅኔው ብዕር እንደ መነሻ፤ ቃታቹ ብዕረኛ ፀጋዬ ገብረ መድኅን ሲሆን የቃተተበት ቦታና ዓመተ ምህረት ደግሞ በጌምድር፣ ደባርቅ 1963 ዓ.ም ነው። የመቃተቱ ሰበብ ከኅሊናው ጋር የሚያሟግተውና የሚያላትመው ታዛቢ ገጥሞት ነው። የሃሳብና የምናብ... Read more »
በትግራይ በላዕላይ አድያቦ ዓዲ-ዳዕሮ ከተማ በቅርቡ ድብልቅልቅ ያለ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር። ሰልፉ የተጠራው የአንድ የፖሊስ አባልን ነውረኛ ድርጊት በመቃወም ነበር። የፖሊስ አባሉ 50 የሚደርሱ ሴቶችን (አብዛኛዎቹ ባለትዳሮች ናቸው ተብሏል) በተለያዩ ጊዜያት... Read more »
የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሕይወት በተቃርኖ የተሞላ ይመስላል። ተቃርኗችንን የምናወሳስብባቸው ማጠንጠኛዎች ደግሞ ቁጥራቸውና ዘውጋቸው ዝንጉርጉር ነው። ሲያሻን ራሳችንን “ባለ ብዙ የመልካም ባህሎች ቱባ ባለጠጎች” እያደረግን “ልዩ ማንነታችንን” ስንሰብክ አፋችንን አይዘንም። “ቱባ ባህሎች እያለን ለምን... Read more »
የምሥረታውን 45ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ዘንድሮ በየካቲት ወር ያሳለፈው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሰሞኑን ያወጣውን መግለጫ አየሁት። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከግንቦት 15 እስከ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባው መጪውን ምርጫ ከፊታችን... Read more »
የአጋፋሪ እንዳሻው ወግ፤ ደራሲ ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር አንድ አይረሴ ገፀ ባህርይ አበርክቶልን አልፏል – አጋፋሪ እንዳሻውን:: የደራሲው ወዳጆች በአንቱታ የሚያስታውሷቸውና ታሪካቸውን ደጋግመው የሚያነቡላቸው እኒህ አዛውንት ገፀ ባህርይ የደራሲ ስብሐትን ያህል ይታወቃሉ ቢባል... Read more »