ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com የንባብ ማዋዣ፤ ለሟቹ የዘመነ ደርግ “የነፍስ ምህረት ባንማጠንም” የታሪካች አንዱ ክፋይ ስለሆነ ደጋግመን ማስታወሳችን አይቀርም። በዚሁ ወለፌንድ የሶሻሊስት ብካይ ዓመታት ለሥርዓቱ ዘለዓለማዊነት “ይደልዎ!” (ይገባዋል እንደማለት ነው)... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የአፍሪካ ጉዳይ በተለያዩ ጎኖቹ ታሪኩ ብዙ ነው። ከነጮች ቅርምት እስከ በአፓርታይድ መገዛት፤ ከመሀይምነት እስከ ኋላ ቀርነት፤ የተፈጥሮ ሀብትን ከመታደል እስከ መጠቀም አለመቻል፤ ከአምባገነኖች መፈልፈያነት እስከ ሙሰኞች መቀፍቀፊያነት (በ2018 የአፍሪካ ህብረት... Read more »
ምህረት ሞገስ አዲስ አበባ በሰዎች ርምጃና ሩጫ መጨነቅ የምትጀመረው ገና ከተማዋ ላይ ብርሃን ሆኖ ዓይን ለዓይን መተያየት በማይቻልበት ሰዓት መንጋቱ ከመታወጁ በፊት ነው፡፡ ከማለዳው 11 ሰዓት ከ30 ጀምሮ መንገዱ ለዓይን ያዝ ቢያደርግም... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ሀገራዊው ምርጫ – “እሳት ወይስ አበባ!?” ያው መቼም እኔም እንደሰው፣ አንዳንዴ፣ አንዳንዴ ብቻ ሕሊናዬን እውነት ሲያምረው፣ ሰብሰብ ብዬ የማስበው፤ “ቀድሞስ ቢሆን ለኔ ብጤ [ለሚዘራ የቀለም ዘር]፣... Read more »
ብስለት መጋቢት ወር 2012 ዓ.ም የመጀመሪያው የድንጋጤ ዜና የተነገረበት፤ ጥፍሩን ያሾለው፤ አይኑን ያፈጠጠው ጥርሱን ያገጠጠው ኮሮና መጣሁባችሁ ያለበት ወቅት ነበር። ያኔ አስፈሪ ጭራቅ እንዳዬ ህፃን ሁላችንም በየጓዳችን ተወሸቀን፤ ያልለመደብንን የፅዳት አርበኞች ነን... Read more »
ኃይሉ ሣህለድንግል ዴሞክራሲ የህዝቦች ጥማት ነው።ይህን መሰረት በማድረግም ነው ሀገር ለማስተዳደር የፈለገ ሁሉ ዴሞክራሲ ፤ዴሞክራሲ ሲል የሚደመጠው። ዴሞክራሲ የሚለውን ቃል ሳይጠራ የመንግስትን ስልጣን የተቆናጠጠ ፓርቲ ወይም ተመራጭ ያለ አይመስለኝም።አምባገነኑም ዴሞክራሲያዊውም ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ... Read more »
1.0 መግቢያ ኩኩሉ! ኡ ኡ ኡ! ለዓባይ ሸለቆ ሕዝቦች! አዎ! ኩኩሉ! ኡ ኡ ኡ! ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት! አዎ! የዓባይ ሸለቆ ሕዝቦች በታላቅ ዕንቅልፍ ላይ ናቸው! አዎ እነሱንም የአፍሪካ አንድነት ድርጀትንም መቀስቀስ ያስፈልጋል።ዓለም... Read more »
በየዘመናቱ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የተሞከሩ የጥፋት ተልዕኮዎች፣ የተቃጡ ዘመቻዎችና ተግዳሮቶች መልካቸው ብዙ፣ ሴራዎቹም ውስብስቦችና የረቀቁ ነበሩ። በሉዓላዊነታችን ላይ ከተደረጉ የውጭ ወረራዎችና ጦርነቶች እስከ ውስጥ የአመጽ ደባዎችና ሥነ ልቦናን የማፈራረስ ሴራዎች ድረስ ሀገሪቱና... Read more »
በአንድ እጅግ ቀዝቃዛ በሆነ ክረምት በርካታ እንስሳት በቆፈን አለቁ። ይህን የታዘቡት ጃርቶች (ዣርቶች) ሰብሰብ በማለት በአካላቸው በእስትንፋሳቸው ሙቀት በመፍጠር ቆርጦ የሚጥለውን ቅዝቃዜ ወደ ሙቀት ቀየሩ። በዚህም የሚኮረምተውን ቅዝቃዜ ተከላከሉ። ነገር ግን እሾሃቸው... Read more »
አራት ኪሎ የሠልስቱ ፓርላማዎች ወንበር ከታሪክ ምሁራንና ተመራማሪዎች በተሻለ ቅርበት አራት ኪሎን የሚናፍቋት፣ የሚመኟትና በህልምም ሆነ በቅዠት የሚንገበገቡላት ከታሪክ ምሁራን ይልቅ ሥልጣን ናፋቂዎቹ ፖለቲከኞች መሆናቸው በሚገባ ይታወቃል። “ለታሪክ ባለሙያዎች ይብላኝላቸው እንጂ” አራት... Read more »