‹‹በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት ቀውስ የለም›› – አቶ ሰለሞን ደስታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ

 በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ 12ሺ829 ቅርንጫፎች ያሏቸው 109 የፋይናንስ ተቋማት አሉ።በአሁኑ ሰአት የእነዚህ ተቋማት ሀብት 2ነጥብ9 ትሪሊዮን ብር ደርሷል።በትርፋማናት ረገድም 37 ቢሊዮን ብር በላይ አትራፊ ሆነዋል።ከዚህም በተጨማሪ በመላ አገሪቱ ያሉ የማይክሮ ፋይናንስ... Read more »

በልጆች የጨከኑ እጆች

ከአቶ መኮንን ኃይሉ እና ከወይዘሮ ፅጌ ገመቹ ከተባሉ አባትና እናቷ በ1995 ዓ.ም በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው 44 ማዞሪያ ሥላሴ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይችን ዓለም ተቀላቀለች። ቤተሰቦቿ ልጆቻቸውን እንደማንኛውም... Read more »

‹‹በአግባቡ ራሱን እየተቆጣጠረ የሚሄድ የተፈጥሮ ሥርዓትን ማዛነፍ ዋጋ ያስከፍላል››ዶክተር ጌቴ ዘለቀበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውሃና መሬት ሀብት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ጎጃም ክፍለ ሀገር አዲስ ቅዳም በምትባል ከተማ ሲሆን፣ ያደጉት ደግሞ የታላቁ አባይ ወንዝ መፍለቂያ በሆነችው ግሽ አባይ ሰከላ አያታቸው ዘንድ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በሰከላ በደጃዝማች ዘለቀ... Read more »

 ወይ ስንዴ !

‹‹ጤፍ፤ ገብስ፤ ማሽላ፤ ሳመርት ማንም ከቁብ ያልቆጠረኝ ምነው ስንዴ ስዘራ ሁሉም ፊቱን አጠቆረብኝ፡፡ ምነው ምቀኛዬ በዛ፤ ወዳጄ የነበረው ሁሉ ምን ነክቶት ነው በአንድ ጊዜ ጠላት የሆነብኝ›› እያለ አርሶ አደር ጣሰው በለሆሳስ ይናገራል፡፡... Read more »

 “በሁለት አመታት ውስጥ 10 ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ይሆናሉ” ዶክተር ሰለሞን አብርሃ በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ ልማት ዋና ስራ አስፈጻሚ

ትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ እቅድ ይዟል። በዚህ እቅድ ውስጥ ከተካተቱት መካከልም ፤ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ይገኙበታል። ከተቋቋመ ሰባ... Read more »

 « ፍቅር እስከ መቃብር» እና ሰውመሆን ምንና ምን ናቸው ?

(የመጨረሻ ክፍል) በይደር ወዳቆየሁት የ«ፍቅር እስከ መቃብር» እና የዳይሬክተርና የፕሮዲውሰር የሰውመሆን ጉዳይ ከመመለሴ በፊት «ፍቅር እስከ መቃብር» የተዋጣለት ፊልም እንዲሆን ካለኝ ብርቱ መሻትና ምኞት የተነሳ ከረጅም ልቦለድነት ወደ ፊልም ተቀይረው ከሰመረላቸው ዘመንና... Read more »

 ‹‹እርቅ እንባ ያደርቅ››

አገሬው ዘመናትን በተሻገረው አብሮነቱ የሚያጋጥሙትን ማኅበራዊ ችግሮች ሁሉ እየፈታ አገሩን ያጸናበት የራሱ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች አሉት:: ተረቶቹ፣ ምሳሌዊ ንግግሮቹ ወጎቹ … ወዘተ በዘፈቀደ የሚነገሩ ሳይሆኑ አኗኗሩን እና እሱነቱን በሚገባ የሚገልጹ፤ ማኅበራዊ አወቃቀሩ፣... Read more »

የፋይናንስና ግብዓት አቅርቦት – ለግብርና መዘመን

ኢትዮጵያ ከሦስት ሺህ ዘመን በላይ ዘመናዊ ግብርና እና ቴክኖሎጂን አጣምራ ባለመጠቀሟ እና ዘመን ወለድ ግኝቶችን መጠቀም ባለመቻሏ ዛሬም አርሶ አደሮቿ በበሬ እያረሱ ሚሊዮኖችን ለመመገብ ደፋ ቀና እያሉ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም 22 ከመቶ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ፈተናዎችም ውስጥ ሆና ለተቸገሩ ከለላ መሆኗን ቀጥላለች››  -የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛ

 ጦርነት እና የተፈጥሮ አደጋ ገፍቷቸው ከአገራቸው ተሰደው ወደ አጎራባች አገራት ስለሚሰደዱ ሰዎች ሲነሳ አፍሪካውያን በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። በተለይ ተደጋጋሚ የጦርነት ስጋት የሚንዣብብበት ምስራቅ አፍሪካ የስደተኞች ቁጥር በየጊዜው በአስር ሺዎች የሚቆጠር ሲሆን፤ በምስራቅ... Read more »

 ፍቅር እስከ መቃብር እና ሰው መሆን ምንና ምን ናቸው ?

(የመጀመሪያ ክፍል) ሽሽት ላይ ነኝ ። በሴራፖለቲካ ፣ በበሬ ወለደና በግነት ያበደ ሟርት ፣ መርዶንና መባተትን የማምለጥ ሽሽት ። የገባንበትና እያለፍነው ያለው ወጀብ ፣ ማዕበልና ቀውስ ሳያንስ ፤ ቀውስን ፣ ሞትን፣ ግዳይን፣... Read more »