የቴሌኮም ዘርፉን ለውጭ ተቋማት ከመሸጥ ጋር ተያይዞ የተለያዩ አካላት የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ በዚህ እና በሌሎችም ከኮሙኒኬሽን ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ ኢትዮጵያውያን የጠራ ሃሳብ ይኖራቸው ዘንድ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ... Read more »
መነሻ ጉዳዩ ብዙ ንትርኮችን ያስነሳ ሲሆን፤ በግራ እና በቀኝ መቆራቆዝ፤ ከሁለቱም ወገን ሕጋዊ አሠራር ይከበር የሚል ድምፀት የሚሰማበት ነው፡፡ በዳይ እና ተበዳይ ነን ያሉት አካላት በየፊናቸው የተለያዩ መረጃዎችን ዋቢ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል፡፡... Read more »
“የአክሲዮን ገበያ” ማለት አክሲዮኖች የሚሸጡበት እና የሚገዙበት ገበያ ማለት ነው። ሰፋ ብሎ ሲተረጐም ደግሞ “የካፒታል ገበያ” ይባላል። ምክንያቱም የሚሸጡት አክሲዮኖች የካፒታል ምንጭ ስለሚሆኑ ነው። አክሲዮን የሚሸጠው ለሻጩ ኩባንያ ካፒታል ለማመንጨት ታስቦ ነው።... Read more »
‹‹ኢትዮጵያ በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ የመረጋጋት መልህቅ እንድትሆን እንፈልጋለን›› -አምባሳደር ስቴፈን አውር በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር
ኢትዮጵያ እና ጀርመን ዘመናትን የተሻገረ የረዥም ዓመታት ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን ታሪክ የሚያወሳው ነው። በአጼ-ምኒልክ የሥልጣን ዘመን የተጀመረው የሁለቱ ሀገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል። የሀገራቱ አሁናዊ ወይንም ዲፒሎማሲያዊ... Read more »
አስፈሪው የሌሊቱ ጨለማ ቦታውን ለብርሃን ለቋል። ታዲያ ንጋቱ በወፎች ጫጫታ ሲበሰር ዘወትር በጠዋት ተነስታ አምላኳን የማመስገን ልማድ ያላት ወይዘሮ ጨረቃ ሽፈራው፤ እንደ ሁልጊዜው በጠዋት በጸሎት ቤቷ ተንበርክካ አምላኳን እየተማጸነች ነበር። ጸሎት እያደረገች... Read more »
ውልደቱና እድገቱ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ነው፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዚያው በአስመራ የተማረ ሲሆን፣ ከደርግ ውድቀት በኋላ ግን ከቤተሰቡ ጋር በመሆን ቀሪ ቤተሰቦቹ ወዳሉበት ወደ ትግራይ በ1987 ዓ.ም መጣ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ከሰሞኑ ደጋግሞ በሰፈራችን መታየት አብዝቷል። ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ መጮሁን ሥራዬ ብሎ ተያይዞታል። ሰዓቱ የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ነው። በእኛ ሰፈር ያሉ... Read more »
የንጹሕ መጠጥ ውሃ ችግር እስካሁን በተፈለገው ልክ ያልተፈታ ተግዳሮት ሆኖ ቀጥሏል። የንጹሕ ውሃ አቅርቦትን ከማረጋገጥ አኳያ በመንግሥትም ሆነ መንግሥታዊ ባልሆኑ የበጎ አድራጊ ድርጅቶች ብዙ ቢሠራም ችግሩን ሙሉ ለሙሉ ለመፍታት አልተቻለም። ከዚህም የተነሳ... Read more »
በቅርቡ ማሻሻያ ተደርጎ የቤት ባለይዞታዎች እንዲከፍሉ የተደረገውን ግብር የማኅበረሰቡን ኑሮ ያላማከለ፤ ኅብረተሰቡ እንዲወያይ ሳይደረግ በአቅጣጫ በግዳጅ እየተፈፀመ ያለ፤ በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቆጥበው ያገኙት ቤት ላይ እንዲከፍሉ መደረጉ፤ ድሃውን የሚጎዳ ነው የሚሉ... Read more »
ትምህርት ለሰው ልጆች ኑሮ ቅልጥፍና፣ ለሀገራት ዕድገትና ልማት እንዲሁም ባህልንና እውቀትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሸጋገር እንደ ድልድይ ሆኖ የሚያገለግል ስለመሆኑ ብዙ ተብሎለታል። የአንድን ማኅበረሰብ እሴቶችና የተከማቸ እውቀት ማስተላለፊያ መንገድም ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚችል... Read more »