‹‹ ለሕዝብ ትርጉም ያለው አስተዋፅዖ ማበርከት የሚችሉት ሀገር ውስጥ ተፈጥረው ያደጉ የርዳታ ድርጅቶች ናቸው››ዶክተር ንጉሡ ለገሰ የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅቶች ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ

የተወለዱት በድሮ አርሲ ክፍለሀገር አርባ ጉጉ አውራጃ ነው። ያደጉትም በዛው በመርቲ ወረዳ ቀጤ እና ከቢሮ መንደር ነው። ትምህርታቸውን ከአንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተከታተሉት አቡምሳ ከተማ ሲሆን፤ በከተማው የነበረው አንድ ትምህርት ቤት ብቻ... Read more »

ራሱን ማከም የማይችል ሐኪም

 ለበርካታ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ በሠፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል፡፡ ወደ በተስኪያን የሚሄዱት የእኛ ሰፈር ሰዎች፤ ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ ስለተከሰተ በተስኪያን መሄዳቸውን ትተው ንግግሩን ለማዳመጥ... Read more »

«ራዕያችን ከሲዳማ አልፈን ኢትዮጵያን ማበልጸግ ነው» አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

የሀገሪቱ 10ኛ ክልል ሆኖ ከሶስት ዓመት በፊት ራሱን በራሱ ማስተዳደር የጀመረው የሲዳማ ክልል የሶስተኛ ዓመት የክልል ምስረታ ቀንን ከሰሞኑን በደማቅ ሥነ ሥርዓት በሃዋሳ ከተማ አክብሯል፡፡ ይህ ክልል በሶስት ዓመት ጉዞው ሕዝቡ የታገለለት... Read more »

 አስደንጋጩን የትምህርት ቤቶች የጥራት ደረጃ የማሻሻል ተሳትፎ፣ ሕዝባዊ ግዴታ ሊሆን ይገባል!

ከ120 ሚሊዮን በላይ የሚገመት ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ፣ ተገቢውን (ከፍተኛውን) ደረጃ ያሟሉት ትምህርት ቤቶቿ ስድስት ብቻ መሆናቸውን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል:: ስድስት ብቻ! ይህ ቁጥር አንገት የሚያስደፋና የሚያስደነግጥ መራራ እውነት እንጂ ቀልድ... Read more »

ኢትዮጵያወደ ‹‹ብሪክስ›› የምታደርገውጉዞአንድምታ

ኢትዮጵያ ከሰሞኑ ‹‹ብሪክስ››ን ለመቀላቀል ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቧን የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሳምንታዊ የፕሬስ መግለጫቸው አስታውቀዋል:: ይህንንም ተከትሎ ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል:: ‹‹ብሪክስ›› የሚለውን መጠሪያ የያዘው ይህ ምህጻረ... Read more »

‹‹ የአዋሽ ተፋሰስ ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ ያለው ቢሆንም በዚያው ልክ ከፍተኛ ጎርፍ እና ድርቅም የሚስተዋልበት ተፋሰስ ነው ›› -አቶ አብነት ጌታቸው የአዋሽ ቤዚን አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኃላፊ

 ኢትዮጵያ ለላቀ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ መዋል የሚችል መጠነ-ሰፊ የከርሰ-ምድርና የገፀ-ምድር የውሃ ሀብት እንዳላት ይታወቃል፡፡ ይህን ሀብት በዘላቂነትና በፍትሃዊ ለመጠቀም እንዲቻል የውሃ ሃብት አስተዳደር ፖሊሲ ተቀርፆ ተግባራዊ እየተደረገ ሲሆን ይህንን ፖሊሲ መሠረት በማድረግ... Read more »

 የጥንዶቹ የጭካኔ በትር!

አቶ ልጅዓለም ጌታቸው እና ወይዘሮ ቆንጅት ሙለታ በ2011 ዓ.ም ሶስት ጉልቻ ቀለሱ። ትዳራቸው በአንድ ጣሪያ ሥር መድመቁ ቀጠለ። ሁለት ልጆችን አፈሩ። አቶ ልጅዓለም የአክስቱ ልጅ የሆነችውን አስቴር ነገሳን ገና እድሜዋ 10 ዓመት... Read more »

 «ግብርና ላይ ውጤታማ መሆን ከተፈለገ ዘርፉን ወደ ፕራይቬታይዜሽን ማዞር ያስፈልጋል» ፕሮፌሰር ብርሃኑ በላይ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ተመራማሪ

 በሞያቸው የእንስሳት እርባታ ዓለም አቀፍ ተመራማሪ ናቸው። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ28 ዓመታት ሲያስተምሩ ቆይተዋል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የዩኒቨርሲቲው መሥራች ፕሬዚዳንት ሆነው ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል። በዩኒቨርሲቲዎች ለበርካታ አመታት ከሠሩ በኋላ ዓለምአቀፍ የምርምር ፈቃድ ተሰጥቷቸው... Read more »

«ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኩራት እና በእምነት መግለጽ የምፈልገው አንድ ብር ከዚህ ምስኪን ሕዝብ እኛ አንሰርቅም፤ እኛ ትርፋችንና ገንዘባችን ሕዝባችን ነው፤» የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ በ28ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ፣ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።በዚህ ምላሽና ማብራሪያቸውም በ2015 በጀት ዓመት ስለተከናወኑ ተግባራት እንዲሁም አጠቃላይ ባለው ሀገራዊ ሁኔታ... Read more »

ምርጥ ተማሪዎችን ለማፍራት ምርጥ ትምህርት ቤቶች ያስፈልጉናል

ሦስቱም የልጆቻቸው ትምህርት ቤት ጉዳይ አሳስቧቸዋል፡፡ ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያን በትኩረት እያየው ነው፡፡ ዘውዴ ደግሞ እጁን ጉንጩ ላይ አድርጎ ፈዞ ገብረየስ ገብረማርያምን ይመለከታል። ሦስቱም ከምን ጊዜውም በላይ የከፋቸው ይመስላሉ። የልጆቻቸው የትምህርት ቤት... Read more »