‹‹ የኦዲት ግኝቱን የምናቀርብለት አካል በአግባቡ ኃላፊነቱን ከተወጣ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ይቻላል›› -የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሠረት ዳምጤ

ሀገር በመንግሥት ሲተዳደር፤ ሕዝብ ለመንግሥት ግብር እንዲከፍል ይገደዳል:: መንግሥት ከሕዝብ የሰበሰበውን ገንዘብ መልሶ በተለያየ መልኩ ለሕዝብ ያውላል:: በዚህ ሂደት ሀገር ያድጋል፤ የዜግች ሕይወት ይለወጣል:: ሆኖም አንዳንድ ጊዜ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሕዝብ ገንዘብ... Read more »

ቀናተኛው አባወራ

አቶ ፍቃዱ ሽፈራው እና ወይዘሮ ሐረገወይን አሰፋ ቀሪ ዘመናቸውን በፍቅር ሊኖሩ ታላቁን የጋብቻ ተቋም በ2004 ዓ.ም መሰረቱ። ጋብቻው ለሕይወት ዘመን በሙሉ በፍቅር ለመኖር መወሰን ነው፤ (ሮሜ 7:1-3፤ 1ኛ ቆሮ. 7:27፣39) ይላል፡፡ ነገር... Read more »

 ‹‹የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መጀመሩ ሀገርን ከጥፋት የሚያድን ነው›› – ዶክተር ክንዴ ገበየሁ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት

ተወልደው ያደጉት በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ነው። በዚያው በደብረታቦር ከተማ በሚገኘው በዳግማዊ ቴዎድርስ ትምህርት ቤት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በ1970ዎቹ አጋማሽ ወደ ባህርዳር መምህራን ኮሌጅ ተቀላቀሉ። በ1979 ዓ.ም... Read more »

ዘመቻ – ችግኝ ተከላ ለችግር ነቀላ

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ ሁልጊዜም እንደሚያደርገው ዛሬም ሁሉም የሰፈራችን ሰዎች ወደ ዋርካው ስር እስኪሰበሰቡ ድረስ …“በአህያ ታረሰ በበግ ተበራዬ ፤ ክፉ አይናገርም ፖሊስ ጣቢን ያዬ፡፡” እያለ የተለመደ ዲስኩሩን በጩኸት ይናገር... Read more »

‹‹በግብርናው በኩል የምንሠራው የወጪ ምርትን በማሳደግ ለሀገር አስተዋፅዖ ማበርከት ነው›› አቶ መምሩ ሞኬ የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ መምሩ ሞኬ የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ግብርና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ዋና መሠረት የሆነና ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለሚደረገው ሽግግር ድልድይ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ምርትና ምርታማነቱ እንዳይቀንስ ምቹ የአየር ንብረት ሊኖር የግድ ይላል፡፡ ስለዚህም የአፈር መሸርሸር እንዳይከሰትና የአፈር... Read more »

የዘገየው የቀለበት መንገድ እና የነዋሪዎች ቅሬታ

የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ፣ ለአሽከርካሪም ሆነ ለእግረኛ እምብዛም ምቹ አይደለችም። የአሽከርካሪም ሆነ የእግረኛ መንገድ በብዛትም በጥራትም የሌላት ከመሆኑ በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በሥራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት በየተሽከርካሪ መንገዱ እየተፈጠረ... Read more »

 አረንጓዴ አሻራ – የኢኮኖሚው መሠረት

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚን ስኬታማ ለማድረግ በትኩረት እየሰራች ትገኛለች። ይህን ዓላማዋን በውጤት የታጀበ ለማድረግ የሚያስችላትንም እንቅስቃሴ ማከናወን ከጀመረች ዓመታትን ያስቆጠረች ሲሆን፣ የመጀመሪያው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሯም ጅማሬውን ያደረገው በ2011... Read more »

‹‹አረንጓዴ ዐሻራ እንደ ሀገር የሚያግባባ አጀንዳ የሰጠን መርሃግብር ነው›› ዶክተር ተሻለ ወልደአማኑኤል በደቡብ ክልል የሬድ ፕላስ ፕሮጀክት አስተባባሪ

ዛሬ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ተፍ ተፍ የምትልበት ዕለት ነው። በዚህ ዕለት ሁሉም ዐሻራውን ሊያኖር ይተጋል። ምክንያቱም የሰው ልጅ የተቸረውን የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ የመጠቀምና የማበልጸግ መብቱ ያለው በገዛ እጁ... Read more »

ከማለዘብ ወደ ብሪክስ፤

  ከእያንዳንዱ ወሳኝና ታሪካዊ መታጠፊያ /critical juncture/ ማግስት መዋቅርና ተቋም ወይም ድርጅት ይመሠረታል፤ ይከለሳል፤ ይበረዛል፤ ይከስማል። ዝቅ ብዬ የዘረዘርኋቸው አብዛኛዎቹ ድርጅቶች ከአንደኛው፣ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነቶችና ከቅኝ ግዛት መንኮታኮት በኋላ የተመሠረቱ ናቸው። የመንግስታቱ... Read more »

ቂምና መዘዙ!

በሰው ልጅ የሕይወት ግንኙነት ውስጥ ለሰው ጥሩ የሚያስብ፣ ቸር፣ እሩህሩህ፣ … እንዳለ ሁሉ በተቃራኒው ሰው ሲወድቅ፣ ሲያዝን፣ ሲከፋ፣ … ማየት የሚያስደስተው ሰው አለ። ይህ ደግሞ የገሃዱ ዓለም እውነተኛ ነጸብራቅ ነው። ይሁን እንጂ... Read more »