የዛሬ የወቅታዊ እንግዳችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ አብረሓም ታደሰ ናቸው። የተሰጣቸውን የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት በመወጣት ላይ ብቻ አልተወሰኑም። በሚመሩት ተቋም ውስጥ በሚከናወነው የበጎፈቃድ... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ይወስደናል።ይኸውም፡ «አቶ ተላይነህ አዱኛ የተባሉ ግለሰብ በካርታ ተለክቶ ከተሰጣቸው መሬት ውጪ በሕገ ወጥ መንገድ የመንግሥትን መሬት... Read more »
በኢትዮጵያ የንብ ቀፎን በዛፍ ላይ ሰቅሎ ማር መጠበቅ፣ በማር ቆረጣ ወቅትም ጭስ መጠቀም፣ ማርን ከነሰፈፉ ለገበያ ማቅረብ በኢትዮጵያ የተለመዱ የማር ልማት ሂደቶች ናቸው። ይሁን እንጂ ምርታማነትን ለመጨመር ንቦች የሚቀስሙትን እጽዋት ከማዘጋጀት ጀምሮ... Read more »
የትምህርት ጥራት በአንድ ጀምበር የሚመጣ አይደለም። ሰፊ ሥራን የሚፈልግ፣ የዘርፉን ተዋንያን ጨምሮ የብዙዎችን ትብብር የሚሻ ነው። ለጥራት ትኩረት የሚሰጥ የትምህርት ሥርዓት እና ፖሊሲን ከመቅረጽ ጀምሮ ተማሪዎች ከታች ተገቢውን ትምህርት እያገኙ የሚሄዱበትን አቅም... Read more »
ሁለቱም የ21 ዓመት አፍላ ወጣት ናቸው። የተወለዱት በ1992 ዓ.ም ሲሆን፤ ወጣት ሙሉዓለም ታምሬ ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸኖ ወረዳ ቁንጌ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዛው በትውልድ... Read more »
እናት ከወሎ፣ አባት ከደብረብርሃን ተነስተው አዲስ አበባ ተገናኙ። ከአስር ልጆቻቸው መካከል ለወላጆቻቸው የመጀመሪያ ልጅ የሆኑት አቶ ዓለማየሁ ተሾመ አዲስ አበባ ተፀንሰው፤ በእናታቸው የትውልድ አካባቢ ወሎ ወረሂሉ ልዩ ስሙ ክሬ ማሪያም ተወለዱ። ክርስትና... Read more »
አቶ ክርስቲያን ታደለ, የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55(19) እና 59(2) ፤ በተሻሻለው በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የአሠራርና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 እንዲሁም የቋሚ ኮሚቴ... Read more »
ሕገ ወጥ የግብይት ስርዓቱ ሲድህ ሲድህ በማንደራደርበት በሀገራችን የአይን ብሌን ማዳበሪያ ላይ ደርሷል። የህልውናችን መሠረት፣ የግብርናችን የጀርባ አጥንት የሆነው ማዳበሪያ ላይ እጁን አስገብቷል። መቼም አይደፈርም። አይነካም። አይሞከርም። ብለን በምንተማመነው የማዳበሪያ ግብይትና ስርጭት... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአዋጅ 75/2014 የተቋቋመ እና ሙስናን በመዋጋት ላይ የሚሰራ ተቋም ነው።የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ትምህርቶችን በማስፋፋት የሞራል እሴቶችን በመገንባት የነቃ እና ሙስናን ሊሸከም የማይችል... Read more »
የ2015 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል። ከመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት 77 ሺህ 981 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን የተፈተኑ ሲሆን፤ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት... Read more »