‹‹ ባለኝ አቅምና በምችለው ሁሉ ሀገሬን ለማገልገል ዝግጁ ነኝ››ዶክተር መላክ ዘበናይ በአሜሪካ የናሳ ምርምር ማዕከል ዋና ተንታኝ

የትውልድ ቦታቸው ባህርዳር ከተማ ፤ እድገታቸው ደብረማርቆስ ነውⵆ ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዚያው በደብረ ማርቆስ ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪነግ ተምረው አጠናቀዋል። ለሁለት ዓመት ያህል በሥራ ዓለም ካገለገሉ... Read more »

 ‹‹የችግኝ ተከላው ምድርን አረንጓዴ በማልበስ የተናጋው ሥነምህዳር እንዲመለስ ለማድረግ ነው››- ዶክተር አደፍርስ ወርቁ በኢትዮጵያ ደን ልማት የደን ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዩኒት ክፍል አስተባባሪና የአረንጓዴ ዐሻራ አገራዊ መርሃግብር ቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ

ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ሳይቆራረጥ በህዝብ ንቅናቄ እያከናወነች ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የደን ሽፋንን ለማሳደግ ብቻ ሳይሆን፤ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማትም በአገር ደረጃ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥን ያካተተ ነው። በተለይም ሁለተኛው ምእራፍ የዛፍ... Read more »

 የትኛውም ሕዝብ ሰላምን ይፈልጋል

ማምሻ ግሮሰሪ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ጨለምለም ብላለች። መቼም ልማድ ከዕውቀት ይበልጣልና ዝናብ ቢዘንብም፤ ጨለማው ቢበረታም ማምሻ ቤቱን እንደ ቤተክርስቲያን መሳለም ልማድ የሆነባቸው ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ጎራ ሳይሉ... Read more »

 “ከወቅቱ አኳያ ተልዕኮን በአግባቡ መወጣት የሚያስችሉ፤ አዳዲስ አደረጃጀቶችን እየፈጠርን ነው”ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በአገሪቱ ዘመናዊ ፖሊስ ማደራጀት ከተጀመረ አራት ዓመት በኋላ ከ1939 ዓ.ም የተቋቋመ አንጋፋ ዩኒቨርሲቲ ነው። የመጀመሪያ መቀመጫው አዲስ አበባ ከተማ አባዲና አካባቢ ነበር። በ1967 ዓ.ም ደግሞ አሁን ወደሚገኝበት ሰንዳፋ ተዘዋወረ።... Read more »

 በሩዝ ምርት – ትንሽ ተግዳሮት ትልቅ ተስፋ

በአገር ደረጃ ከተረጅነት ለመላቀቅና በምግብ ዋስትና ራስን ለመቻል በተለይ በስንዴ ምርት ላይ በተሠራው ጠንካራ ሥራ ከስንዴ ተረጅነት በመላቀቅ ወደ ውጭ ምርት መላክ ተጀምሯል። በተመሳሳይ በሩዝ ምርት ራስን ከመቻል ባለፈ፤ ለውጪ ገበያ ለማቅረብ... Read more »

 «በክልሉ በወተትና በዶሮ ሀብት ልማት የተጀመረው ሥራ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ነው»  – አቶ ተክሌ ጀንባ -የሲዳማ ክልል የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

የሲዳማ ሕዝብ ከብዙ ፈተና በኋላ በ2012 ዓ.ም ጥያቄው ተመልሶ፤ ክልል ሆኖ መመሥረቱ ይታወቃል። ከክልል ምሥረታ ማግስት ጀምሮ ባለፉት ሦስት ዓመታት የክልሉ መንግሥት የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በተለይ ክልሉ ውጤታማ የሚሆንበትን አካሄድ ሲያጠና... Read more »

 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6 /2015

የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግስት የህዝብን ሰላም፣ የሀገር ደህንነትን፣ እንዲሁም ህገ መንግስታዊ ሥርዓትን የማስከበር ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚታየውን በትጥቅ የተደገፈ ህገወጥ እንቅስቃሴ በመደበኛ... Read more »

ትዕግስት አልባው መሸተኛ

 ወጣት ምትኩ ይመር በ1985 ዓ.ም ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ነው። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዘርፈሽዋል የመጀመሪያና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ትምህርቱን ተከታትሏል።... Read more »

 ‹‹ የነቃ የበቃ ሠራተኛ ሥራውን በእኔነት ስሜት አድምቶ እንዲሠራ ለማድረግ ተቋምን መመርመር ያስፈልጋል ›› ኮሎኔል ፍቃደ ገብረየስ

ኮሎኔል ፍቃደ ገብረየስ የተወለዱት በቀድሞው ምዕራብ ሸዋ መናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማና በወለንኮሚ ከተማ መካከል ልዩ ስሙ እሁድ ገበያ ወረብ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነሐሴ 29 ቀን 1946 ዓ.ም ነው ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት... Read more »

ከማማረር መተባበር

ዝናብ የጠገበው መንገድ በየቦታው ውሃ አቁሯል። በማይመች የእግረኛ መንገድ የሚጓዝ ሰው በአንዳንድ አካባቢ በአሽከርካሪ የቆሸሸ ውሃ መረጨት ግዴታው ይመስል መላ አካላቱ በውሃ ይርሳል። መኪናው እና እግረኛው ተመሳሳይ ቦታ ላይ ሲገናኙ፤ አሽከርካሪው አቀዝቅዞ... Read more »