‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያሳየው ማንሰራራት ጠንካራውን የብሪክስ ኅብረት ለመቀላቀል እድል ይሰጣል››ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

‹‹ብሪክስ›› በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው ኅብረት የብራዚል፣ የሩሲያ፣ የህንድ፣ የቻይና እና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ጥምረት ነው። ኅብረቱ የመጀመሪያዎቹን አራት ሀገራት አቅፎ እኤአ በ2009 የተመሰረተ ሲሆን፤ 2010 ላይ ደግሞ አፍሪካዊቷን ሀገር ደቡብ አፍሪካን... Read more »

 «በአሁኑ ወቅት በከተማዋ ካሉ ኢንቨስትመንቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ የገቡት 44 ከመቶ ናቸው» አቶ አለማየሁ አሰፋየቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

የቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር፤ ኩሪፍቱ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቦጋያ፣ ሆራ አርሰዲ፣ መገሪሳ፣ ኪሎሌ እና ጨለለቃ የሚባሉ ሐይቆች የሚገኙባትና የቱሪስቶች መዳረሻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። በተቸራት ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ፣ ባላት ምቹ የሆነ የአየር ፀባይ፣ እንዲሁም... Read more »

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ፋይዳ እና ስጋት

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ነሐሴ 01 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የዋጋ ንረትን በከፍተኛ ደረጃና በቀጣይነት ሊቀንሱ የሚችሉ የተለያዩ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል። የዋጋ ንረቱን ለማርገብ ቦርዱ ያሳለፋቸውን የገንዘብ ፖሊሲ... Read more »

«የብሔራዊ መታወቂያ ከሕዳሴ ግድቡ ቀጥሎ ትልቅ ብሔራዊ ፕሮጀክት ነው» -አቶ ሔኖክ ጥላሁን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የምዝገባ ዳይሬክተር

የብሔራዊ መታወቂያ ሰሞነኛ አጀንዳ ነው፡፡ ነገር ግን በመታወቂያው ምንነትና አስፈላጊነት ላይ ግልፅነት ባለመፈጠሩ በአንዳንዶች በኩል መነጋገሪያ እየሆነ ነው፡፡ እኛም ይህንኑ መነሻ በማድረግ የብሔራዊ መታወቂያ ፋይዳውን፣ ከዚህ ቀደም በየመኖሪያ አድራሻ ይሰጥ ከነበረው መታወቂያ... Read more »

 «እኛን ለውጭ ጠላት አሳልፎ ሊሰጠን የሚችለው የእርስ በእርስ አለመስማማታችን ነው»ዶክተር ደሳለኝ አምባው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

ቅምቅም ኢየሱስ በሚል በቀድሞ መጠሪያ የምትታወቀው ቦታ የትውልድ ቀበሌያቸው ናት። ወረዳው መቄት፣ ዞኑ ደግሞ ሰሜን ወሎ ነው። የአስኳላውን ደጅ ከመርገጣቸው በፊት በአካባቢያቸው የቄስ ትምህርትን ልቅም አድርገው ተምረዋል። ወቅቱ ደርሶ የመጀመሪያ ደረጃ ወደሆነው... Read more »

 ‹‹ባህር ዳር ከተማ ቀድሞ ወደነበረው ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች››ዶክተር ድረስ ሳህሉ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ

 የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና የሆነችው ባህር ዳር ከተማ የቱሪስት መስህብ መሆኗ ይታወቃል። ከሰሞኑ በክልሉ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት አንዳንድ ከተሞች ላይ የሰላም መታጣት ታይቶ እንደነበር ሁሉ በዚህች የጣና ዳር ፈርጥ በሆነችው በባህር ዳር... Read more »

ተገቢ ምላሽን የሚናፍቀው የኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ቅሬታ!

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጋሞ ዞን አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የተፈጠረ ውዝግብን ያስመለክተናል። «የጋሞ ዞን እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ወርቃማ ዘመን

 ኢትዮጵያ ረዥም ጊዜ ታሪክ ያላት እንደመሆኗ መጠን፤ ከዓለም ሀገራት ጋር ያላት የውጭ ግንኙነት ዘለግ ያለ ዕድሜ አስቆጥሯል። በእነዚህ ዘመናት ብዙ ወዳጅ ሀገራትን አፍርታለች። በተለይ ሀገሪቱ ካለችበት ስትራቴጂካዊ መልክዓ ምድር አቀማመጥ አኳያ፤ ለዲፕሎማሲ... Read more »

‹‹የአዲስ አበባ ሜጋ ፕሮጀክቶች አቅደን መፈጸም እንችላለን የሚል አስተሳሰብ ያሰረጹ ናቸው››ኢንጂነር ምሬሳ ልኪሳ የጽህፈት ቤቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ

 የአዲስ አበባ ከተማ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት በመዲናዋ የሚያከናውናቸው ግዙፍ (ሜጋ) ፕሮጀክቶች ለመዲናዋ ትልቅ የኢኮኖሚ አቅም ናቸው። መልካም ገጽታን ከመገንባት አኳያም ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው እንደሆኑ መገንዘብ ይቻላል። ጽህፈት ቤቱ እስካሁን... Read more »

 ከፈነዳው ቦምብ በስተጀርባ …

በኢትዮጵያ ባህል ቡና አፍልቶ ጎረቤትን ቡና ጠጡ ብሎ መጥራት የተለመደ ነው። ጎረቤታማቾችም ሰብሰብ ብለው ቡና እየጠጡ እየተጨዋወቱ ልምዳቸውን፣ ሀሳባቸውን፣ መረጃዎችን ከመለዋወጥ ባለፈ ለችግሮቻቸው የመፍትሔ ትልሞችን የሚያስቀምጡበት የማህበራዊ መስተጋብር ማንጸባረቂያ መድረክ ነው። በዚህ... Read more »